am_tn/jer/46/13.md

20 lines
1003 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር
ናቡከደነፆር የሚለው ሰራዊቱን ያመለክታል፡፡ “የባቢሎን የንጉስ ናቡከደነፆር ሰራዊት”
# የግብፅን ምድር
“ምድር” የሚለው ህዝብን ያመለክታል፡፡ “የግብፅ ህዝቦች” ወይም “ግብፃውያን”
# ሚግዶልም
ኤርምያስ 44፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት
# በሚምፎስና በጣፍናስ
እነዚህን ስሞች ኤርምያስ 2፡16 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡
# ሰይፍ በዙሪያህ ያለውን በልቶአልና
“ሰይፍ” የሚለው ቃል የጦር መሳሪያ የያዙ ሰራዊቶችን ያመለክታል፡፡ የጠላት ሰራዊ ህዝቡን መግደሉን እንደ ሰይፍ ህዝቡን እንደበላ መስሎ ይናገራል፡፡ “ጠላቶቻችሁ በዙሪያችሁ ያሉህዝቦችን ሁሉ ይገድላሉ”