am_tn/isa/65/12.md

12 lines
575 B
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ በእስራኤል ጣዖት ለሚያመልኩ ሰዎች መናገር ቀጥሏል፡፡
# ለሰይፍ እዳርጋችኃለሁ
‹‹ሰይፍ›› የእርሱን ጥሪ የማይሰሙትን ለመቅጣት ያህዌ የሚጠቀምበትን ማንኛውንም የጦር መሣሪያ ይወክላል፡፡
# በተጣራሁ ጊዜ አልመለሳችሁም፤ በተናገርሁ ጊዜ አልሰማችሁም
ሁለቱም ሐረጐች ተመሳሳይ ቢሆኑም የተደገሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡