am_tn/isa/65/12.md

575 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ በእስራኤል ጣዖት ለሚያመልኩ ሰዎች መናገር ቀጥሏል፡፡

ለሰይፍ እዳርጋችኃለሁ

‹‹ሰይፍ›› የእርሱን ጥሪ የማይሰሙትን ለመቅጣት ያህዌ የሚጠቀምበትን ማንኛውንም የጦር መሣሪያ ይወክላል፡፡

በተጣራሁ ጊዜ አልመለሳችሁም፤ በተናገርሁ ጊዜ አልሰማችሁም

ሁለቱም ሐረጐች ተመሳሳይ ቢሆኑም የተደገሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡