# አጠቃላይ መረጃ ያህዌ በእስራኤል ጣዖት ለሚያመልኩ ሰዎች መናገር ቀጥሏል፡፡ # ለሰይፍ እዳርጋችኃለሁ ‹‹ሰይፍ›› የእርሱን ጥሪ የማይሰሙትን ለመቅጣት ያህዌ የሚጠቀምበትን ማንኛውንም የጦር መሣሪያ ይወክላል፡፡ # በተጣራሁ ጊዜ አልመለሳችሁም፤ በተናገርሁ ጊዜ አልሰማችሁም ሁለቱም ሐረጐች ተመሳሳይ ቢሆኑም የተደገሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡