am_tn/hos/13/04.md

17 lines
837 B
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ፡
ያህዌ ህዝቡን በበረሃ የሚንከራተት የበግ መንጋ እንደሆኑ አድርጎ እየተናገረ ነው፡፡ እነርሱን በዚያ ስፍራ የኔ ናቸው እንዳለ እየተናገረ ነው፡፡
# በበረሃ ሳለህ አውቅሁህ
ያህዌ ዕብራውያንን የራሱ ምርት ህዝብ እንደሆኑ እና እንደ ሚንከባከባቸው ይናገራል፡፡
# መሰማሪያ ባገኛችሁ ጊዜ ትረካላችሁ
በበጎች ተምሳሌት የሚነገረው አገላለጽ ቀጥሏል
# ልባችሁ ከፍ አለ
ማን አለብኝነት ልብን ከፍ በማድረግ ተገልጽዋል፡፡
"ኮራህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)