# አጠቃላይ መረጃ፡ ያህዌ ህዝቡን በበረሃ የሚንከራተት የበግ መንጋ እንደሆኑ አድርጎ እየተናገረ ነው፡፡ እነርሱን በዚያ ስፍራ የኔ ናቸው እንዳለ እየተናገረ ነው፡፡ # በበረሃ ሳለህ አውቅሁህ ያህዌ ዕብራውያንን የራሱ ምርት ህዝብ እንደሆኑ እና እንደ ሚንከባከባቸው ይናገራል፡፡ # መሰማሪያ ባገኛችሁ ጊዜ ትረካላችሁ በበጎች ተምሳሌት የሚነገረው አገላለጽ ቀጥሏል # ልባችሁ ከፍ አለ ማን አለብኝነት ልብን ከፍ በማድረግ ተገልጽዋል፡፡ "ኮራህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)