am_tn/hos/13/04.md

837 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ህዝቡን በበረሃ የሚንከራተት የበግ መንጋ እንደሆኑ አድርጎ እየተናገረ ነው፡፡ እነርሱን በዚያ ስፍራ የኔ ናቸው እንዳለ እየተናገረ ነው፡፡

በበረሃ ሳለህ አውቅሁህ

ያህዌ ዕብራውያንን የራሱ ምርት ህዝብ እንደሆኑ እና እንደ ሚንከባከባቸው ይናገራል፡፡

መሰማሪያ ባገኛችሁ ጊዜ ትረካላችሁ

በበጎች ተምሳሌት የሚነገረው አገላለጽ ቀጥሏል

ልባችሁ ከፍ አለ

ማን አለብኝነት ልብን ከፍ በማድረግ ተገልጽዋል፡፡ "ኮራህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)