am_tn/heb/10/11.md

698 B

ዕብራውያን 10፡ 11-14

በእርግጥ ይህ HEB 10:1-4 ከዚያ ቀጥሎ ካለው ጋር ያያይዛል፡፡ ጠላቶቹ ተዋረዱ እንዲሁም የእግሩ መረገጫ ሆኑ "እግዚአብሔር የክርስቶስን ጠላቶች አዋረዳቸው እንዲሁም አሳፈራቸው፡፡" አንድን ሰው በሌላ ሰው እግር በታች ማስቀመጥ የሚያሳፍር ነገር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ለእግዚአብሔር የተሰጡት አማራጭ ትርጉሞች: "እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጃቸው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])