am_tn/heb/10/11.md

9 lines
698 B
Markdown

# ዕብራውያን 10፡ 11-14
በእርግጥ
ይህ [HEB 10:1-4](./01.md) ከዚያ ቀጥሎ ካለው ጋር ያያይዛል፡፡
ጠላቶቹ ተዋረዱ እንዲሁም የእግሩ መረገጫ ሆኑ
"እግዚአብሔር የክርስቶስን ጠላቶች አዋረዳቸው እንዲሁም አሳፈራቸው፡፡" አንድን ሰው በሌላ ሰው እግር በታች ማስቀመጥ የሚያሳፍር ነገር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy]])
ለእግዚአብሔር የተሰጡት
አማራጭ ትርጉሞች: "እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጃቸው" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])