# ዕብራውያን 10፡ 11-14 በእርግጥ ይህ [HEB 10:1-4](./01.md) ከዚያ ቀጥሎ ካለው ጋር ያያይዛል፡፡ ጠላቶቹ ተዋረዱ እንዲሁም የእግሩ መረገጫ ሆኑ "እግዚአብሔር የክርስቶስን ጠላቶች አዋረዳቸው እንዲሁም አሳፈራቸው፡፡" አንድን ሰው በሌላ ሰው እግር በታች ማስቀመጥ የሚያሳፍር ነገር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy]]) ለእግዚአብሔር የተሰጡት አማራጭ ትርጉሞች: "እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጃቸው" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])