am_tn/heb/10/01.md

1.1 KiB

ዕብራዊያን 10፡ 1-4

እነዚህ እውነታዎች አይደሉም "እውነት የሆነ ነገር አይደለም" ቅረቡ "ለማመልክ ኑ" (UDB) ወይም "ይበልጥ ቅረቡ" እነዚህ መስዋእቶች መሰዋታቸው በቀረ ነበር? "እነዚህ መስዋእት ማቅረብ በተው ነበር፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ማቆም "ማቆም" ሁኔታ "ሁኔታ" አንድ ጊዜ ከነጻ "እግዚአብሔር ያነጻው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ማወቅ "ሕልውናውን ማወቅ" የተሠራውን ኃጢአት ማስታወስ "እግዚአብሔር ሰዎች የሰሯቸውን ኃጢአት ያስታውሳል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ከዓመት ዓመት "በየዓመቱ" የኮርማ እና ፍየል ደም ኃጢአትን ፈጽሞ ለማስወገድ አይችልም፡፡ "የኮርማ እና የፍየል ደም ኃጢአትን ለማስወገድ አይችልም"