am_tn/ezk/38/04.md

1.0 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ያህዌ ለጎግ መናገሩን ቀጥሏል፡፡

አጠቃላይ መረጃ፡

እነዚህ ሀረጎች የጎግን ሰራዊት የሚተባበሩ የተለያዩ አገራትን ይዘረዝራሉ፡፡

በመንጋጋይ መንጠቆ አስገባለሁ

እዚህ ስፍራ "በመንጋጋህ መንጠቆ" የሚለው የሚወክለው እግዚአብሔር ጎግን አንደሚቆጣጠር ነው፡፡ ሰዎች በእንስሳት አፍ ሉጋም የሚያስገቡት ወደሚፈልጉት ስፍራ ለመንዳት ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በሙሉ ትጥቅ…ሰይፍ በመያዝ… በጋሻ እና የብረት ኮፍያ

እነዚህ ሀረጋት ለጦርነት የተዘጋጀን ሰራዊት ይገልጻሉ፡፡

ጎሜር

ከጥቁር ባህር በስተ ሰሜን የሚኖሩ ህዝቦች

የቴርጋማን ቤት

ይህ በሕዝቅኤል 27፡14 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡