am_tn/ezk/38/04.md

24 lines
1.0 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አያያዥ ሀሳብ፡
ያህዌ ለጎግ መናገሩን ቀጥሏል፡፡
# አጠቃላይ መረጃ፡
እነዚህ ሀረጎች የጎግን ሰራዊት የሚተባበሩ የተለያዩ አገራትን ይዘረዝራሉ፡፡
# በመንጋጋይ መንጠቆ አስገባለሁ
እዚህ ስፍራ "በመንጋጋህ መንጠቆ" የሚለው የሚወክለው እግዚአብሔር ጎግን አንደሚቆጣጠር ነው፡፡ ሰዎች በእንስሳት አፍ ሉጋም የሚያስገቡት ወደሚፈልጉት ስፍራ ለመንዳት ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
# በሙሉ ትጥቅ…ሰይፍ በመያዝ… በጋሻ እና የብረት ኮፍያ
እነዚህ ሀረጋት ለጦርነት የተዘጋጀን ሰራዊት ይገልጻሉ፡፡
# ጎሜር
ከጥቁር ባህር በስተ ሰሜን የሚኖሩ ህዝቦች
# የቴርጋማን ቤት
ይህ በሕዝቅኤል 27፡14 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡