am_tn/dan/02/34.md

923 B

አጠቃላይ መረጃ

ዳንኤል ለንጉሡ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

እጅም ሳይነካው ድንጋይ ተፈንቅሎ

ይሄ ወደ ሁለት ዓረፍተ ነገሮች የሚከፈል ከሆነ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አንድ ሰው ከተራራ ድንጋይ ይፈነቅላል ሆኖም ይህንን የፈነቀለው የሰው ልጆች አልነበሩም፡፡ድንጋዩን”

በመከር ጊዘ በአውድማ ላይ እንዳለ

ይሄ ሐረግ የምሥሉን ቁርጥራጮች በቀላሉ በነፋስ እንደሚበንኑ ትናንሽና ቀላል ነገሮች ያስመስላቸዋል፡፡

የት እንዳሉ እንኳን አልታወቀም

ይሄ በአዎንታዊ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ፈፅሞ ተወገዱ”

ምድርንም ፈፅሞ ሞላ

“በምድሪቱ ውስጥ ሁሉ ተሰራጨ”