# አጠቃላይ መረጃ ዳንኤል ለንጉሡ መናገሩን ይቀጥላል፡፡ # እጅም ሳይነካው ድንጋይ ተፈንቅሎ ይሄ ወደ ሁለት ዓረፍተ ነገሮች የሚከፈል ከሆነ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አንድ ሰው ከተራራ ድንጋይ ይፈነቅላል ሆኖም ይህንን የፈነቀለው የሰው ልጆች አልነበሩም፡፡ድንጋዩን” # በመከር ጊዘ በአውድማ ላይ እንዳለ ይሄ ሐረግ የምሥሉን ቁርጥራጮች በቀላሉ በነፋስ እንደሚበንኑ ትናንሽና ቀላል ነገሮች ያስመስላቸዋል፡፡ # የት እንዳሉ እንኳን አልታወቀም ይሄ በአዎንታዊ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ፈፅሞ ተወገዱ” # ምድርንም ፈፅሞ ሞላ “በምድሪቱ ውስጥ ሁሉ ተሰራጨ”