am_tn/dan/02/34.md

20 lines
923 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ዳንኤል ለንጉሡ መናገሩን ይቀጥላል፡፡
# እጅም ሳይነካው ድንጋይ ተፈንቅሎ
ይሄ ወደ ሁለት ዓረፍተ ነገሮች የሚከፈል ከሆነ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አንድ ሰው ከተራራ ድንጋይ ይፈነቅላል ሆኖም ይህንን የፈነቀለው የሰው ልጆች አልነበሩም፡፡ድንጋዩን”
# በመከር ጊዘ በአውድማ ላይ እንዳለ
ይሄ ሐረግ የምሥሉን ቁርጥራጮች በቀላሉ በነፋስ እንደሚበንኑ ትናንሽና ቀላል ነገሮች ያስመስላቸዋል፡፡
# የት እንዳሉ እንኳን አልታወቀም
ይሄ በአዎንታዊ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ፈፅሞ ተወገዱ”
# ምድርንም ፈፅሞ ሞላ
“በምድሪቱ ውስጥ ሁሉ ተሰራጨ”