am_tn/1ti/04/06.md

2.5 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 6-8

ይህንን ነገር በ. . . ፊት አኑሩት "ይህንን ሀሳብ በአማኞች አእምሮ ውስጥ አስቀምጡት" ወይም "አማኞች እነዚህ ቃላት ያስታውሱ ዘንድ አግዟቸው፡፡" ሁሉም “የማስተማር” ሁደት እና “ቃል” በ 1TI 3:16 እስከ 1TI 4:5. ላይ የተጠቀሰውን ትምህርት የሚያመለክቱ ናቸው፡፡ ተገቢውን ምግብ ማግኘት "መሰልጠን" (UDB)፡፡ እግዚአብሔር ጢሞቴዎስ ይበልጥ ጠንካራ እንዲሆን አድርጎታል እንዲሁም እግዚአብሔርን የሚያስደስት ነገር እንዲያደርግ አስተምሮታል፡፡ የእምነት ቃላት "ሰዎች እንዲያምኑ የሚያደርጉ ቃላት" በአሮጊት ሴቶች የሚወደዱ ተራ ታሪኮች "ተራ የሆነ እና የአሮጊት ሴቶች ተረት ተረተ፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ “ታሪኮች” የሚለው ቃል በ 1TI 1:4 ላይ ከተጠቀሰው “ተረት ተረት” ከሚለው ጋር አንድ ዓይነት ነው፡፡ ስለዚህም በተመሳሳይ መንገዱ መተርጎም አለበት፡፡ “በአሮጊት ሴቶች” የሚወደዱ ቃላት “ተራ የሆኑ” ወይም “ግራ የሚያጋቡ” የሚሉትን የሚያመለክቱ ናቸው፡፡ ጳውሎስ “አሮጊት ሴቶች” የሚያመለከት ሀሳብን በመናገር ሆን ብሎ ሴቶችን ለመስደብ ፈልጎ አይደለም፡፡ ይልቁንም እርሱ እና የእርሱ ተደራሲያኑ ወንዶች ከሴቶች ይልቅ ቀድመው እንደሚሞቱ ያውቃሉ ስለዚህም በእርጅና ምክንያት በጣም ብዚ ሴቶች አእምሮዋቸው በትክክል የማይሠራ አለ ማለት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ። "ይበልጥ እግዚአብሔርን ለመምሰል ራሳችሁን አስለምዱ" ወይም "እግዚአብሔር በሚያስደስት መልኩ ነገሮችን ለማከናወን ራስህን አስለምድ" ወይም "እግዚአብሔርን መምሰልን ይበልጥ ራስግን አስለምድ" አካላዊ ለምምድ "አካላዊ ልምምድ" ለዚህ ሕይወት የሆነው ተስፋ ያዝ "ለዚህ ሕይወት ጠቃሚ ነው" ወይም "ይህንን ሕይወት የተሻለ ለማድረግ አጋዥ ነው"