am_tn/1ti/04/03.md

1.6 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 3-5

ይህንን ያደርጋሉ "እነዚህ ሰዎች ይህንን ያደርጋሉ" መጋባትን ይከለክላሉ "አማኞች እንዳገቡ ይከለክላሉ" ወይም "አማኞች እንዳያገቡ ይከለክላሉ" ይከለክላሉ . . . ምግብ መቀበልን "ሰዎች ከምግብ ይርቁ ዘንድ ግድ ይላሉ" ወይም "ሰዎች ምግብ እንዳይበሉ ግድ ይላሉ" ወይም "ሰዎች የተወሰነ ዓይነት ምግብ እንዳይበሉ ይከለክላሊ፡፡" በዚህ ሥፍራ ላይ "ሰዎች" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ምናልባት አማኞችን ነው (UDB)፡፡ እውነት ለማወቅ የሚመጡ አማኞች "እውነት የሚያውቁ አማኞች" ወይም "እውነትን ያወቁ አማኞች" ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ። "እግዚአብሔርን ያመሰገንበትን ነገር አውጥተን አንጥልም" ወይም "በማመስገን የሚንበላው ማንኛውም ነገር የተመሰገነ ነው" በእግዚአብሔር ቃል እና ጸሎት ለእግዚአብሔር የተሰጠ ነው አማራጭ ትርጉም: "ለእግዚአብሔር ቃል በመታዘዝ እና ወደ እርሱ በመጸለይ ለእግዚአብሔር የተሰጠ ነው" ወይም "በተገለጠው የእግዚአብሔር እውነት ጋር የሚስማማ ከሆነ በጸሎት ለእግዚአብሔር የተሰጠ ይሆናል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-hendiadys)