am_tn/1ti/01/03.md

2.1 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 3-4

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ጢሞቴዎስ ሕግን በተሳሳተ መንገድ መጠቀመን እነንዲቃወም እና ከእግዚአብሔር መልካም ትምህርት እንዲጠቀም ያበረታታዋል፡፡ እኔ አንተን እንደለመንኩህ "እንተ እንደለመንኩህ" ወይም "በስልጣን እንደተየኩህ" ወይም "እንደነገርኩህ" አንተ ነጠላ ቁጥር (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-you) በኤፌሶን ቆየህ "በኤፌሶን ከተማ ውስጥ ቆየኸኝ" መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ "ወይም ከፍተኛ ትኩረት እንዳይሰጡ" ወይም "እንዳያደምጡ ልታዛቸው" ትውልዶች ታሪክ የትውልድ ሀረግ በአፍ የሚነገር ወይም የተጻፈ ወላጆች እና ዘሮች ዝርዝር ነው፡፡ ይህ በአይዳዊያን ባሕል ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ነገር ነው፡፡ ይህ አንድ ሰው በእስራኤል ሕዝብ ውስጥ በዬትኛው ነገድ ውስጥ እንደሆኑ ለማወቅ የሚረዳ በመሆኑ በአይሁድ ባሕል ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው፡፡ ማቴዎስ 1 እና ሉቃስ 3 በጣም ጥሩ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ክርክርን የሚያመጡ "ሰዎች በንዴት ተሞልተው እንዳይስማሙ የሚያደረግ" ሰዎች በእርግጠኝነት ማንም ልያውቃቸው የማይችለውን የተለያዩ ታሪኮችን እና ትውልዶችን ማዕከለ አድርገው ይከራከራሉ፡፡ የእዚአብሔርን ዕቅድ ከመርዳት ይልቅ "የእግዚአብሔርን ዕቅድ እንዲስፋፋ ከማድረግ ይልቅ" ወይም "ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣውን ነገር በአግባቡ ከማስተዳደር ይልቅ" በእምነት "በእመነት በመቀበል" ወይም "በእምነት የተሠራውን ነገር"