am_tn/1ti/03/16.md

747 B

1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡ 16-16

በሥጋ "እንደ እውነተኛ የሰው ልጅ" እግዚአብሔርን የመምሰል ምስጥር ያለጥርጥር ታልቅ ነው "ስለ እምነታችን እግዚአብሔር የገለጠልን እውነት ትልቅ ነው" በመንፈስ የጸደቀ "ኢየሱስ ስለ ራሱ ማንነት የተናገረውን ነገር መንፈስ ቅዱስ አረጋግጧል" በአሕዛብ ሁሉ ዘንድ የተሰበከ "በተለያዩ ሀገራት ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ለሌሎች ሰዎች ስለ ኢየሱስ ተናግረዋል" በዓለም ሁሉ የታመነ "በዓለማችን የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በኢየሱስ አምነዋል"