am_tn/1ki/20/18.md

703 B

ቤን ሀዳድ እንዲህ አለ

ቤን ሀዳድ ለወታደሮቹ እንሚናገር ግልጽ ነው፡፡ "ቤን ሀዳድ ለወታደሮቹ እንዲህ አለ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኢሊፕሲስ/የተተወ ወይም የተዘለለ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ… ወደ ወሰዷቸው ስፍራ

እዚህ ስፍራ "እነርሱ" እና "የእነርሱ" የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት የስስራኤልን ሰራዊት ነው

ስለዚህ ሰራዊቱ….ወጣቶቹን መኮንኖች ተከተለ

"የእስራኤል ሰራዊት…ወጣቶቹን እስራኤላውያን መኮንኖች ተከተለ"