# ቤን ሀዳድ እንዲህ አለ ቤን ሀዳድ ለወታደሮቹ እንሚናገር ግልጽ ነው፡፡ "ቤን ሀዳድ ለወታደሮቹ እንዲህ አለ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኢሊፕሲስ/የተተወ ወይም የተዘለለ የሚለውን ይመልከቱ) # እነርሱ… ወደ ወሰዷቸው ስፍራ እዚህ ስፍራ "እነርሱ" እና "የእነርሱ" የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት የስስራኤልን ሰራዊት ነው # ስለዚህ ሰራዊቱ….ወጣቶቹን መኮንኖች ተከተለ "የእስራኤል ሰራዊት…ወጣቶቹን እስራኤላውያን መኮንኖች ተከተለ"