am_tn/1ki/20/18.md

12 lines
703 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ቤን ሀዳድ እንዲህ አለ
ቤን ሀዳድ ለወታደሮቹ እንሚናገር ግልጽ ነው፡፡ "ቤን ሀዳድ ለወታደሮቹ እንዲህ አለ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኢሊፕሲስ/የተተወ ወይም የተዘለለ የሚለውን ይመልከቱ)
# እነርሱ… ወደ ወሰዷቸው ስፍራ
እዚህ ስፍራ "እነርሱ" እና "የእነርሱ" የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት የስስራኤልን ሰራዊት ነው
# ስለዚህ ሰራዊቱ….ወጣቶቹን መኮንኖች ተከተለ
"የእስራኤል ሰራዊት…ወጣቶቹን እስራኤላውያን መኮንኖች ተከተለ"