1.5 KiB
1.5 KiB
አጠቃላይ መረጃ
የሌዋውያን ዝርዝሮችን በየወገናቸው ይቀጥላል። ( ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
የቀአት ልጆች አራት ነበሩ
“ቀአት 4 ወንዶች ልጆች ነበሩት”
አሮን እጅግ ቅዱስ የሆነውን ነገር ለመለየት ተመርጧል
ይህ በገቢራ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር እጅግ የተቀደሱ ነገሮችን እንዲቀድስ አሮን መረጠ” ( ገቢራዊን እና ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)
ለዘላለምም በስሙ በረከትን መስጠት
እዚህ “በስሙ” የሚለው እንደ እርሱ ተወካይ የመናገርን ስልጣን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “እንደ እግዚአብሔር ወኪል በመሆን ሰዎችን ለዘላለም ይባርክ” ( የባህሪ ስምን ፡ ይመልከቱ)
ወንዶች ልጆቹ ሌዋውያን እንደ ሆኑ ተቆጠሩ
የአሮን ወንዶች ልጆች እጅግ አስፈላጊ የሆኑ የሌዋውያን ነገድ ነበሩ ፣ ነገር ግን የሙሴ ልጆችም እንደ ሌዋውያን ተቆጥረዋል ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሕዝቡ የሙሴን ልጆች የሌዊ ነገድ ክፍል እንደሆኑ አድርገው ይመለከቱ ነበር” ( ገቢራዊን እና ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)