am_tn/1ch/23/12.md

20 lines
1.5 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
የሌዋውያን ዝርዝሮችን በየወገናቸው ይቀጥላል። ( ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
# የቀአት ልጆች አራት ነበሩ
“ቀአት 4 ወንዶች ልጆች ነበሩት”
# አሮን እጅግ ቅዱስ የሆነውን ነገር ለመለየት ተመርጧል
ይህ በገቢራ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር እጅግ የተቀደሱ ነገሮችን እንዲቀድስ አሮን መረጠ” ( ገቢራዊን እና ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)
# ለዘላለምም በስሙ በረከትን መስጠት
እዚህ “በስሙ” የሚለው እንደ እርሱ ተወካይ የመናገርን ስልጣን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “እንደ እግዚአብሔር ወኪል በመሆን ሰዎችን ለዘላለም ይባርክ” ( የባህሪ ስምን ፡ ይመልከቱ)
# ወንዶች ልጆቹ ሌዋውያን እንደ ሆኑ ተቆጠሩ
የአሮን ወንዶች ልጆች እጅግ አስፈላጊ የሆኑ የሌዋውያን ነገድ ነበሩ ፣ ነገር ግን የሙሴ ልጆችም እንደ ሌዋውያን ተቆጥረዋል ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሕዝቡ የሙሴን ልጆች የሌዊ ነገድ ክፍል እንደሆኑ አድርገው ይመለከቱ ነበር” ( ገቢራዊን እና ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)