am_tn/2ki/14/26.md

1.1 KiB

በጣም መራራ ነበር

በጣም ከባድ የሆነ ስቃይ፣ መራራ ጣዕም እንዳለው ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በጣም ከባድ ነበር››

እስራኤልን የሚታደግ አልነበሩም

‹‹እስራኤልን ማዳን የሚችል አልነበረም››

ጠረገ

እስራኤልን ጨርሶ ማጥፋት ያህዌ ጠረጋቸው ማለት መሆኑ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሙሉ በሙሉ አጠፋቸው››

የእስራኤል ስም

‹‹የእስራኤል ስም›› እስራኤልንና ነዋሪዎቹን ሁሉ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ሕዝብ››

ከሰማይ በታች

‹‹በምድር››

በኢዮአስ ልጅ በኢዮርብዓም እጅ ታደጋቸው

‹‹እጅ›› የኀይል ሌላ ስም ነው፡፡ ‹‹ኢዮአስ›› ኢዮአስንና ሰራዊቱን ሁሉ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ድል እንዲያደርግ ንጉሥ ኢዮርብዓምንና ሰራዊቱን ረዳ››