am_tn/2ki/14/26.md

24 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# በጣም መራራ ነበር
በጣም ከባድ የሆነ ስቃይ፣ መራራ ጣዕም እንዳለው ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በጣም ከባድ ነበር››
# እስራኤልን የሚታደግ አልነበሩም
‹‹እስራኤልን ማዳን የሚችል አልነበረም››
# ጠረገ
እስራኤልን ጨርሶ ማጥፋት ያህዌ ጠረጋቸው ማለት መሆኑ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሙሉ በሙሉ አጠፋቸው››
# የእስራኤል ስም
‹‹የእስራኤል ስም›› እስራኤልንና ነዋሪዎቹን ሁሉ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ሕዝብ››
# ከሰማይ በታች
‹‹በምድር››
# በኢዮአስ ልጅ በኢዮርብዓም እጅ ታደጋቸው
‹‹እጅ›› የኀይል ሌላ ስም ነው፡፡ ‹‹ኢዮአስ›› ኢዮአስንና ሰራዊቱን ሁሉ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ድል እንዲያደርግ ንጉሥ ኢዮርብዓምንና ሰራዊቱን ረዳ››