Mon Oct 16 2017 15:09:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 15:09:33 +03:00
parent 3d709cb57e
commit 089e0c561e
4 changed files with 5 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 በተገቢው ጊዜ ለቤተ ሰቦቹ ምግባቸውን ለመስጠት ጌታው በቤቱ ላይ ኀላፊነት የሰጠው ታማኝና አስተዋይ አገልጋይ ማን ነው? \v 46 ጌታው ሲመጣ ያንን እያደረገ የሚያገኘው አገልጋይ የተባረከ ነው፡፡ \v 47 እውነቴን ነው የምላችሁ፣ ጌታው ባለው ነገር ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጐ ይሾመዋል፡፡
\v 45 በተገቢው ጊዜ ለቤተ ሰቦቹ ምግባቸውን ለመስጠት ጌታው በቤቱ ላይ ኀላፊነት የሰጠው ታማኝና አስተዋይ አገልጋይ ማን ነው? \v 46 ጌታው ሲመጣ ያንን እያደረገ የሚያገኘው አገልጋይ የተባረከ ነው፡፡ \v 47 እውነት እላችኋለሁ የምላችሁ፣ ጌታው ባለው ነገር ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጎ ይሾመዋል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 48 ይሁን እንጂ፣ አንድ ክፉ አገልጋይ በልቡ፣ ‹‹ጌታዬ ከመምጣት ዘግይቶአል ብሎ ቢያስብ፣ \v 49 አገልጋይ ጓደኞቹን መደብደብና ከሰካራሞች ጋር መብላት መጠጣት ቢጀምር \v 50 የዚያ አገልጋይ ጌታ አገልጋዩ ባልጠበቀው ቀንና በማያውቀው ሰዓት ይመጣበታል፡፡ \v 51 ጌታው ለሁለት ይሰነጥቀዋል፤ ዕጣ ፈንታውን ከግብዞች ጋር ያደርግበታል፣ በዚያም ቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡
\v 48 ይሁን እንጂ፣ አንድ ክፉ አገልጋይ በልቡ፣ ‹‹ጌታዬ ከመምጣት ዘግይቶአል ብሎ ቢያስብ፣ \v 49 አገልጋይ ጓደኞቹን መደብደብና ከሰካራሞች ጋር መብላት መጠጣት ቢጀምር \v 50 የዚያ አገልጋይ ጌታ አገልጋዩ ባልጠበቀው ቀንና በማያውቀው ሰዓት ይመጣበታል፡፡ \v 51 ጌታው ለሁለት ይሰነጥቀዋል፤ ዕጣ ፈንታውን ከግብዞች ጋር ያደርግበታል፣ በዚያም ቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\c 25 \v 1 መንግሥተ ሰማይ መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ለመቀበል የወጡ ዐሥር ድንግል ሴቶችን ትመስላለች። \v 2 አምስቱ ሞኞች፣ አምስቱ ልባሞች ነበሩ። \v 3 ሞኞቹ ሴቶች መብራታቸውን ይዘው ሴሄዱ ምንም ዘይት አልያዙም ነበር። \v 4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር ዘይትም ይዘው ነበር።
\c 25 \v 1 መንግሥተ ሰማይ መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ለመቀበል የወጡ ዐሥር ድንግሎችን ትመስላለች። \v 2 ዐምስቱ ሞኞች፣ ዐምስቱ ልባሞች ነበሩ። \v 3 ሞኞቹ ሴቶች መብራታቸውን ይዘው ሴሄዱ ምንም ዘይት አልያዙም ነበር። \v 4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር ዘይትም ይዘው ነበር።

View File

@ -389,7 +389,8 @@
"24-37",
"24-40",
"24-43",
"25-01",
"24-45",
"24-48",
"25-05",
"25-07",
"25-10",