From 089e0c561e06350c51a74a33900b80ab3fb2e3fd Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Mon, 16 Oct 2017 15:09:33 +0300 Subject: [PATCH] Mon Oct 16 2017 15:09:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 24/45.txt | 2 +- 24/48.txt | 2 +- 25/01.txt | 2 +- manifest.json | 3 ++- 4 files changed, 5 insertions(+), 4 deletions(-) diff --git a/24/45.txt b/24/45.txt index 6185aec..4f74a94 100644 --- a/24/45.txt +++ b/24/45.txt @@ -1 +1 @@ -\v 45 በተገቢው ጊዜ ለቤተ ሰቦቹ ምግባቸውን ለመስጠት ጌታው በቤቱ ላይ ኀላፊነት የሰጠው ታማኝና አስተዋይ አገልጋይ ማን ነው? \v 46 ጌታው ሲመጣ ያንን እያደረገ የሚያገኘው አገልጋይ የተባረከ ነው፡፡ \v 47 እውነቴን ነው የምላችሁ፣ ጌታው ባለው ነገር ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጐ ይሾመዋል፡፡ \ No newline at end of file +\v 45 በተገቢው ጊዜ ለቤተ ሰቦቹ ምግባቸውን ለመስጠት ጌታው በቤቱ ላይ ኀላፊነት የሰጠው ታማኝና አስተዋይ አገልጋይ ማን ነው? \v 46 ጌታው ሲመጣ ያንን እያደረገ የሚያገኘው አገልጋይ የተባረከ ነው፡፡ \v 47 እውነት እላችኋለሁ የምላችሁ፣ ጌታው ባለው ነገር ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጎ ይሾመዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/24/48.txt b/24/48.txt index 9228bfc..13f1351 100644 --- a/24/48.txt +++ b/24/48.txt @@ -1 +1 @@ -\v 48 ይሁን እንጂ፣ አንድ ክፉ አገልጋይ በልቡ፣ ‹‹ጌታዬ ከመምጣት ዘግይቶአል ብሎ ቢያስብ፣ \v 49 አገልጋይ ጓደኞቹን መደብደብና ከሰካራሞች ጋር መብላት መጠጣት ቢጀምር \v 50 የዚያ አገልጋይ ጌታ አገልጋዩ ባልጠበቀው ቀንና በማያውቀው ሰዓት ይመጣበታል፡፡ \v 51 ጌታው ለሁለት ይሰነጥቀዋል፤ ዕጣ ፈንታውን ከግብዞች ጋር ያደርግበታል፣ በዚያም ለቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file +\v 48 ይሁን እንጂ፣ አንድ ክፉ አገልጋይ በልቡ፣ ‹‹ጌታዬ ከመምጣት ዘግይቶአል ብሎ ቢያስብ፣ \v 49 አገልጋይ ጓደኞቹን መደብደብና ከሰካራሞች ጋር መብላት መጠጣት ቢጀምር \v 50 የዚያ አገልጋይ ጌታ አገልጋዩ ባልጠበቀው ቀንና በማያውቀው ሰዓት ይመጣበታል፡፡ \v 51 ጌታው ለሁለት ይሰነጥቀዋል፤ ዕጣ ፈንታውን ከግብዞች ጋር ያደርግበታል፣ በዚያም ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/25/01.txt b/25/01.txt index 4574598..ac63769 100644 --- a/25/01.txt +++ b/25/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 25 \v 1 መንግሥተ ሰማይ መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ለመቀበል የወጡ ዐሥር ድንግል ሴቶችን ትመስላለች። \v 2 አምስቱ ሞኞች፣ አምስቱ ልባሞች ነበሩ። \v 3 ሞኞቹ ሴቶች መብራታቸውን ይዘው ሴሄዱ ምንም ዘይት አልያዙም ነበር። \v 4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር ዘይትም ይዘው ነበር። \ No newline at end of file +\c 25 \v 1 መንግሥተ ሰማይ መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ለመቀበል የወጡ ዐሥር ድንግሎችን ትመስላለች። \v 2 ዐምስቱ ሞኞች፣ ዐምስቱ ልባሞች ነበሩ። \v 3 ሞኞቹ ሴቶች መብራታቸውን ይዘው ሴሄዱ ምንም ዘይት አልያዙም ነበር። \v 4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር ዘይትም ይዘው ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 54aef14..ffce779 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -389,7 +389,8 @@ "24-37", "24-40", "24-43", - "25-01", + "24-45", + "24-48", "25-05", "25-07", "25-10",