Mon Oct 16 2017 15:07:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 15:07:33 +03:00
parent e07123a881
commit 3d709cb57e
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 በኖኅ ዘመን እንደ ነበረው፣ የሰው ልጅ መምጣትም እንዲሁ ይሆናል፡፡ \v 38 ከጥፋት ውሃ በፊት እንደ ነበረው ዘመን፣ ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባ ድረስ ይበሉና ይጠጡ፣ ያገቡና ይጋቡ ነበር \v 39 ጐርፉ መጥቶ እስኪያጠፋቸው ድረስ ምንም አላወቁም፣ የሰው ልጅ ሲመጣም እንዲሁ ይሆናል፡፡
\v 37 በኖኅ ዘመን እንደ ነበረው፣ የሰው ልጅ መምጣትም እንዲሁ ይሆናል፡፡ \v 38 ከጥፋት ውሃ በፊት እንደ ነበረው ዘመን፣ ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባ ድረስ ይበሉና ይጠጡ፣ ያገቡና ይጋቡ ነበር \v 39 ጐርፉ መጥቶ እስኪያጠፋቸው ድረስ ምንም አላወቁም፣ የሰው ልጅ ሲመጣም እንዲሁ ይሆናል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 40 በዚያን ጊዜ ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሌላው ይቀራል፡፡ \v 41 ሁለት ሴቶች በወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዷ ትወሰዳለች አንዷ ትቀራለች፡፡ \v 42 ስለዚህ ጌታችሁ በምን ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተጠንቀቁ፡፡
\v 40 በዚያን ጊዜ ሁለት ሰዎች በዕርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሌላው ይቀራል፡፡ \v 41 ሁለት ሴቶች በወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዷ ትወሰዳለች ሌላዋ ትቀራለች፡፡ \v 42 ስለዚህ ጌታችሁ በምን ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተጠንቀቁ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 በተገቢው ጊዜ ለቤተ ሰቡ ምግባቸውን ለመስጠት ጌታው በቤቱ ላይ ኀላፊነት የሰጠው ታማኝና አስተዋይ አገልጋይ ማነው? \v 46 ጌታው ሲመጣ ያንን እያደረገ የሚያገኘው አገልጋይ የተባረከ ነው፡፡ \v 47 እውነቴን ነው የምላችሁ፣ ጌታው ባለው ነገር ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጐ ይሾመዋል፡፡
\v 45 በተገቢው ጊዜ ለቤተ ሰቦቹ ምግባቸውን ለመስጠት ጌታው በቤቱ ላይ ኀላፊነት የሰጠው ታማኝና አስተዋይ አገልጋይ ማነው? \v 46 ጌታው ሲመጣ ያንን እያደረገ የሚያገኘው አገልጋይ የተባረከ ነው፡፡ \v 47 እውነቴን ነው የምላችሁ፣ ጌታው ባለው ነገር ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጐ ይሾመዋል፡፡

View File

@ -384,11 +384,11 @@
"24-29",
"24-30",
"24-32",
"24-34",
"24-36",
"24-37",
"24-40",
"24-43",
"24-45",
"25-01",
"25-05",
"25-07",