am_mat_text_ulb/25/01.txt

1 line
438 B
Plaintext

\c 25 \v 1 መንግሥተ ሰማይ መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ለመቀበል የወጡ ዐሥር ድንግሎችን ትመስላለች። \v 2 ዐምስቱ ሞኞች፣ ዐምስቱ ልባሞች ነበሩ። \v 3 ሞኞቹ ሴቶች መብራታቸውን ይዘው ሴሄዱ ምንም ዘይት አልያዙም ነበር። \v 4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር ዘይትም ይዘው ነበር።