Tue Jul 09 2019 12:14:55 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-07-09 12:14:55 +03:00
parent 10f5ad4080
commit fcd43d0fda
3 changed files with 28 additions and 0 deletions

View File

@ -2,5 +2,17 @@
{
"title": "ኢዮብ እነዚህን መልዕክቶች ካገኘ በኃላ ምን አደረገ? ",
"body": "ከዚህ ሁሉ በኋላ ኢዮብ ተነሥቶ በሐዘን ልብሱን ቀደደ፤ ራሱን ተላጨ፤ በግምባሩም ወደ መሬት ተደፍቶ በመስገድ እግዚአብሔርን አመለከ፡፡ [1:20"
},
{
"title": "ከእነዚህ ክስተቶች በኃላ ስለ አለበት ሁኔታ ኢዮብ ምን ተናገረ?",
"body": "«ከእናቴ ማሕፀን ራቁቴን ተወለድኩ፤ ስሞትም ራቁቴን እሄዳለሁ፤ [1:21"
},
{
"title": "ያሕዌ ምን እንዳደረገለት ኢዮብ ተናገረ? ",
"body": "እግዚአብሔር ሰጠ፤ እግዚአብሔር ወሰደ፤ [1:21"
},
{
"title": "ኢዮብ ሞኝ ሰው እንዳልሆነ እንዴት አሳየ? ",
"body": "ከቶ ኃጢአት አልሠራም፤ በእግዚአብሔርም ላይ አላማረረም። [1:22"
}
]

10
02/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "የእግዚአብሔር ልጆች በያሕዌ ፊት በቀረበ ጊዜ ማን አብራቸው ተገኘ? ",
"body": "ሰይጣንም አብሮአቸው ቀረበ። [2:1"
},
{
"title": "ሠይጣን ለያሕዌ ምን እያደገረ እንደነበረ ነገረው? ",
"body": "በምድር ዙሪያ ወዲያና ወዲህ እመላለስ ነበር አለ። [2:2"
}
]

6
02/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ከሠይጣን ጥቃት በኃላ ኢዮብ ምን ማድረግ እንደቀጠለ ያሕዌ ተናገረ? ",
"body": ""
}
]