am_job_tq/01/20.txt

18 lines
972 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢዮብ እነዚህን መልዕክቶች ካገኘ በኃላ ምን አደረገ? ",
"body": "ከዚህ ሁሉ በኋላ ኢዮብ ተነሥቶ በሐዘን ልብሱን ቀደደ፤ ራሱን ተላጨ፤ በግምባሩም ወደ መሬት ተደፍቶ በመስገድ እግዚአብሔርን አመለከ፡፡ [1:20"
},
{
"title": "ከእነዚህ ክስተቶች በኃላ ስለ አለበት ሁኔታ ኢዮብ ምን ተናገረ?",
"body": "«ከእናቴ ማሕፀን ራቁቴን ተወለድኩ፤ ስሞትም ራቁቴን እሄዳለሁ፤ [1:21"
},
{
"title": "ያሕዌ ምን እንዳደረገለት ኢዮብ ተናገረ? ",
"body": "እግዚአብሔር ሰጠ፤ እግዚአብሔር ወሰደ፤ [1:21"
},
{
"title": "ኢዮብ ሞኝ ሰው እንዳልሆነ እንዴት አሳየ? ",
"body": "ከቶ ኃጢአት አልሠራም፤ በእግዚአብሔርም ላይ አላማረረም። [1:22"
}
]