Tue Jul 09 2019 12:12:55 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-07-09 12:12:55 +03:00
parent 60cb12c000
commit 10f5ad4080
3 changed files with 20 additions and 0 deletions

View File

@ -2,5 +2,9 @@
{
"title": "ሁለተኛው መልእክተኛ የኢዮብ በጎቹ ምን እንደሆኑ ነገረው?",
"body": "በጎቹንና እረኞቹን በሙሉ መብረቅ ከሰማይ ወርዶ ገደላቸው፤ [1:16"
},
{
"title": "ሦስተኛው መልእክተኛ የኢዮብ ግመሎች ምን እንደሆኑ ነገረው?",
"body": "«በሦስት ቡድን የተከፈሉ የከለዳውያን ዘራፊዎች በድንገት አደጋ ጣሉብን፤ ግመሎቹን በሙሉ ወሰዱአቸው፤ አገልጋዮችህንም በሙሉ በሰይፍ ገደሉአቸው፤ [1:17"
}
]

10
01/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "አራተኛው መልእክተኛ ለኢዮብ ምን ነገረው?",
"body": "ልጆችህ በሙሉ በታላቅ ወንድማቸው ቤት ተሰብስበው እየበሉና የወይን ጠጅ እየጠጡ ይደሰቱ ነበር፤ ከበረሓ የተነሣ ዐውሎ ነፋስ በድንገት መጥቶ ቤቱን በሙሉ በገለባበጠው ጊዜ ቤቱ በላያቸው ላይ ስለ ተደረመሰ ሞቱ፤ [1:18"
},
{
"title": "አራተኛው መልእክተኛ ለኢዮብ ምን ነገረው?",
"body": "ልጆችህ በሙሉ በታላቅ ወንድማቸው ቤት ተሰብስበው እየበሉና የወይን ጠጅ እየጠጡ ይደሰቱ ነበር፤ ከበረሓ የተነሣ ዐውሎ ነፋስ በድንገት መጥቶ ቤቱን በሙሉ በገለባበጠው ጊዜ ቤቱ በላያቸው ላይ ስለ ተደረመሰ ሞቱ፤ [1:19"
}
]

6
01/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ኢዮብ እነዚህን መልዕክቶች ካገኘ በኃላ ምን አደረገ? ",
"body": "ከዚህ ሁሉ በኋላ ኢዮብ ተነሥቶ በሐዘን ልብሱን ቀደደ፤ ራሱን ተላጨ፤ በግምባሩም ወደ መሬት ተደፍቶ በመስገድ እግዚአብሔርን አመለከ፡፡ [1:20"
}
]