Fri Oct 12 2018 10:00:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-10-12 10:00:32 +03:00
parent b35a0abf7a
commit 1bc0177bfd
21 changed files with 21 additions and 105 deletions

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 34 ይሁን እንጂ፣ ከወታደሮቹ አንዱ ጐኑን በጦር ወጋው፣ ወዲያውም ከጐኑ ደምና ውሃ ወጣ። \v 35 ይህን ያየው ሰው ስለዚህ መስክሯል፣ ምስክርነቱም እውነት ነው። እናንተም እንድታምኑ የተናገረው እውነት እንደ ሆነ ያውቃል።
=======
\v 34 ነገር ግን ከወታደሮቹ አንዱ ጎኑን በጦር ወጋው ወዲያውም ከጎኑ ደምና ውሃ ወጣ። \v 35 ይህንን ያየው ሰው ስለዚህ መስክሯል፥ምስክርነቱም እውነት ነው። እናንተም ታምኑ ዘንድ የተናገረው እውነት እንደሆነ ያውቃል።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 34 ይሁን እንጂ፣ ከወታደሮቹ አንዱ ጐኑን በጦር ወጋው፣ ወዲያውም ከጐኑ ደምና ውሃ ወጣ። \v 35 ይህን ያየው ሰው ስለዚህ መስክሯል፣ ምስክርነቱም እውነት ነው። እናንተም እንድታምኑ የተናገረው እውነት እንደ ሆነ ያውቃል።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 36 እነዚህ ነገሮች የሆኑት «ከዐጥንቱ አንድም አይሰበርም» የሚለው የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ነው። \v 37 ደግሞም በሌላ መጽሐፍ፣ «የወጉትን ያዩታል» ተብሎ ተጽፎአል።
=======
\v 36 እነዚህ ነገሮች የሆኑት «ከአጥንቱ አንድም አይሰበርም» የሚለው የመጽሀፍ ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። \v 37 ደግሞም በሌላ መጽሀፍ «የወጉትን ያዩታል» ተብሎ ተጽፎአል።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 36 እነዚህ ነገሮች የሆኑት «ከዐጥንቱ አንድም አይሰበርም» የሚለው የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ነው። \v 37 ደግሞም በሌላ መጽሐፍ፣ «የወጉትን ያዩታል» ተብሎ ተጽፎአል።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 38 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ አይሁድን ፈርቶ በድብቅ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር የነበረውና ከአርማትያስ ከተማ የሆነው ዮሴፍ የኢየሱስን አስከሬን ለመውሰድ ጲላጦስን ለመነ። ጲላጦስም ፈቀደለት። ዮሴፍም መጥቶ የኢየሱስን አስከሬን ወሰደ። \v 39 በአንድ ወቅት በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም አንድ መቶ ነጥር ያህል የእሬትና የከርቤ ቅልቅል ይዞ መጣ።
=======
\v 38 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ አይሁድን ፈርቶ በድብቅ የኢየሱስ ደቀመዝሙር የነበረውና ከአርማቲያስ ከተማ የሆነው ዮሴፍ የኢየሱስን አስከሬኑን ለመውሰድ ጲላጦስን ለመነ። ጲላጦስም ፈቀደለት። ዮሴፍም መጥቶ የኢየሱስን አስከሬን ወሰደ። \v 39 በአንድ ወቅት በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም አንድ መቶ ነጥር ያህል የእሬትና የከርቤ ቅልቅል ይዞ መጣ።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 38 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ አይሁድን ፈርቶ በድብቅ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር የነበረውና ከአርማትያስ ከተማ የሆነው ዮሴፍ የኢየሱስን አስከሬን ለመውሰድ ጲላጦስን ለመነ። ጲላጦስም ፈቀደለት። ዮሴፍም መጥቶ የኢየሱስን አስከሬን ወሰደ። \v 39 በአንድ ወቅት በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም አንድ መቶ ነጥር ያህል የእሬትና የከርቤ ቅልቅል ይዞ መጣ።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 40 ስለዚህ የኢየሱስን አስከሬን ወስደው በአይሁድ ባህል አስከሬን ከመቀበሩ በፊት እንደሚደረገው ልማድ አስከሬኑን ሽቱ በተቀባ በበፍታ ጨርቅ ገነዙት። \v 41 ኢየሱስ ከተቀበረበት ቦታ አጠገብ የአትክልት ስፍራ ነበረ፤ በዚያም ማንም ገና ያልተቀበረበት ዐዲስ መቃብር ይገኝ ነበረ። \v 42 ቀኑ ለአይሁድ የመዘጋጀት ቀን በመሆኑና መቃብሩም ቅርብ ስለ ነበር፣ የኢየሱስን አስከሬን በዐዲሱ መቃብር አኖሩት።
=======
\v 40 ስለዚህ የኢየሱስን አስከሬን ወስደው በአይሁድ ባህል አስከሬን ከመቀበሩ በፊት እንደሚደረገው ልማድ ሬሳውን ሽቱ በተቀባ በበፍታ ጨርቅ ገነዙት። \v 41 ኢየሱስ ከተቀበረበት ቦታ አጠገብ የአትክልት ቦታ ነበረ፤ በዚያም ማንም ገና ያልተቀበረበት አዲስ መቃብር ይገኝ ነበረ። \v 42 ስለዚህም ቀኑ አይሁድ ለፋሲካ በዓል የሚዘጋጁበት ቀን በመሆኑና መቃብሩም ቅርብ ስለነበር የኢየሱስን ሬሳ በአዲሱ መቃብር አስቀሙጡት።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 40 ስለዚህ የኢየሱስን አስከሬን ወስደው በአይሁድ ባህል አስከሬን ከመቀበሩ በፊት እንደሚደረገው ልማድ አስከሬኑን ሽቱ በተቀባ በበፍታ ጨርቅ ገነዙት። \v 41 ኢየሱስ ከተቀበረበት ቦታ አጠገብ የአትክልት ስፍራ ነበረ፤ በዚያም ማንም ገና ያልተቀበረበት ዐዲስ መቃብር ይገኝ ነበረ። \v 42 ቀኑ ለአይሁድ የመዘጋጀት ቀን በመሆኑና መቃብሩም ቅርብ ስለ ነበር፣ የኢየሱስን አስከሬን በዐዲሱ መቃብር አኖሩት።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\c 20 \v 1 በሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ገና ጨለማ እያለ መግደላዊት ማርያም በሌሊት ወደ መቃብሩ መጣች፤ ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አየች። \v 2 ስለዚህ ወዲያው እየሮጠች ተመልሳ ወደ ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ደቀ መዝሙር መጥታ፣ «ጌታን ከመቃብሩ አውጥተው ወስደውታል፣ የት እንዳደረጉትም አናውቅም» አለቻቸው።
=======
\c 20 \v 1 በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ገና ጨለማ እያለ መግደላዊት ማሪያም በሌሊት ወደ መቃብር ሥፍራው መጣች፤ መቃብሩ ተዘግቶበት የነበረውም ድንጋይ ተንከባሎ ተመለከተች። \v 2 ስለዚህ ወዲያው እየሮጠች ተመልሳ ወደ ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደነበረው ደቀ መዝሙር መጥታ «ጌታን ከመቃብሩ አውጥተው ወስደውታል፥ የት እንዳደረጉትም አናውቅም» አለቻቸው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\c 20 \v 1 በሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ገና ጨለማ እያለ መግደላዊት ማርያም በሌሊት ወደ መቃብሩ መጣች፤ ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አየች። \v 2 ስለዚህ ወዲያው እየሮጠች ተመልሳ ወደ ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ደቀ መዝሙር መጥታ፣ «ጌታን ከመቃብሩ አውጥተው ወስደውታል፣ የት እንዳደረጉትም አናውቅም» አለቻቸው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 3 ከዚያም ጴጥሮስና ሌላኛው ደቀ መዝሙር ወደ መቃብሩ ሄዱ። \v 4 አብረው እየሮጡ ሳለ፣ ሌላኛው ደቀ መዝሙር ጴጥሮስን ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደረሰ። \v 5 ጐንበስ ብሎ ወደ ውስጥ ሲመለከት፣ የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፣ ወደ ውስጥ ግን አልገባም።
=======
\v 3 ጴጥሮስና ሌላኛው ደቀመዝሙርም ወደ መቃብሩ ሄዱ። \v 4 አብረው እየሮጡ ሳለ ሌላኛው ደቀመዝሙር ጴጥሮስን ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደረስ። \v 5 ጎንበስ ብሎ ወደ ውስጥ ሲመለከት የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፥ ወደ ውስጥ ግን አልገባም።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 3 ከዚያም ጴጥሮስና ሌላኛው ደቀ መዝሙር ወደ መቃብሩ ሄዱ። \v 4 አብረው እየሮጡ ሳለ፣ ሌላኛው ደቀ መዝሙር ጴጥሮስን ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደረሰ። \v 5 ጐንበስ ብሎ ወደ ውስጥ ሲመለከት፣ የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፣ ወደ ውስጥ ግን አልገባም።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 6 ከእርሱም በኋላ ጴጥሮስ ደረሰና ወደ መቃብሩ ውስጥ ገባ። የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፣ \v 7 በኢየሱስ ራስ ላይ የነበረውንም ጨርቅ ከበፍታ ጨርቁ ጋር ዐብሮ ሳይሆን ለብቻው እንደ ተጠቀለለ በቦታው ተቀምጦ አየ።
=======
\v 6 ከእርሱም በኋላ ጴጥሮስ ደረሰና ወደ መቃብሩ ውስጥ ገባ። የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፥ \v 7 በኢየሱስ ራስ ላይ የነበረውንም ጨርቅ ከበፍታ ጨርቁ ጋር አብሮ ሳይሆን ለብቻው እንደተጠቀለለ በቦታው ተቀምጦ አየ።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 6 ከእርሱም በኋላ ጴጥሮስ ደረሰና ወደ መቃብሩ ውስጥ ገባ። የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፣ \v 7 በኢየሱስ ራስ ላይ የነበረውንም ጨርቅ ከበፍታ ጨርቁ ጋር ዐብሮ ሳይሆን ለብቻው እንደ ተጠቀለለ በቦታው ተቀምጦ አየ።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 8 ከዚያም ጴጥሮስ ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደርሶ የነበረው ደቀ መዝሙር ወደ ውስጥ ገባና አይቶ አመነ። \v 9 ምክንያቱም እስከዚያን ሰዓት ድረስ ኢየሱስ ከሞት እንደሚነሣ በመጻሕፍት የተነገረውን ቃል አላስተዋሉም ነበር። \v 10 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ ወደየቤታቸው ሄዱ።
=======
\v 8 ከጴጥሮስ ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደርሶ የነበረው ደቀ መዝሙርም ወደ ውስጥ ገባና አይቶ አመነ። \v 9 ምክንያቱም እስከዚያን ሰዓት ድረስ ኢየሱስ ከሞት እንደሚነሳ በመጽሀፍት የተነገረውን ቃል አላስተዋሉም ነበር። \v 10 ከዚያም ደቀመዛሙርቱ ወደ የቤታቸው ሄዱ።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 8 ከዚያም ጴጥሮስ ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደርሶ የነበረው ደቀ መዝሙር ወደ ውስጥ ገባና አይቶ አመነ። \v 9 ምክንያቱም እስከዚያን ሰዓት ድረስ ኢየሱስ ከሞት እንደሚነሣ በመጻሕፍት የተነገረውን ቃል አላስተዋሉም ነበር። \v 10 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ ወደየቤታቸው ሄዱ።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 11 ነገር ግን መግደላዊት ማርያም እያለቀስች ከመቃብሩ ውጭ ቆማ ነበር፤ እያለቀሰችም ጐንበስ ብላ ወደ መቃብሩ ውስጥ ተመለከተ። \v 12 የኢየሱስ አስከሬን ተጋድሞበት በነበረው ቦታ ላይ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት መላእክት፣ አንደኛው በራስጌ፣ ሌላው ደግሞ በእግርጌ ተቀምጠው አየች። \v 13 እነርሱም፣ «አንቺ ሴት፣ ለምን ታለቅሻለሽ?» አሏት፤ እርሷም፣ «ጌታዬን ስለወሰዱትና ወዴትም እንዳኖሩት ስለማላውቅ ነው።» አለቻቸው።
=======
\v 11 ነገር ግን መግደላዊት ማሪያም እያለቀስች ከመቃብሩ ውጭ ቆማ ነበር፤ እያለቀሰችም ጎንበስ ብላ ወደ መቃብሩ ውስጥ ተመለከተ። \v 12 የኢየሱስ ሬሳ ተጋድሞበት በነበረው ቦታ ላይ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት መላዕክት አንደኛው በራስጌ አንደኛው ደግሞ በእግርጌ ተቀምጠው አየች። \v 13 እነርሱም « አንቺ ሴት ለምንድነው የምታለቅሺው?» አሏት ፥እርሷም «ጌታዬን ስለወሰዱትና ወዴትም እንዳኖሩት ስለማላውቅ ነው።» አለቻቸው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 11 ነገር ግን መግደላዊት ማርያም እያለቀስች ከመቃብሩ ውጭ ቆማ ነበር፤ እያለቀሰችም ጐንበስ ብላ ወደ መቃብሩ ውስጥ ተመለከተ። \v 12 የኢየሱስ አስከሬን ተጋድሞበት በነበረው ቦታ ላይ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት መላእክት፣ አንደኛው በራስጌ፣ ሌላው ደግሞ በእግርጌ ተቀምጠው አየች። \v 13 እነርሱም፣ «አንቺ ሴት፣ ለምን ታለቅሻለሽ?» አሏት፤ እርሷም፣ «ጌታዬን ስለወሰዱትና ወዴትም እንዳኖሩት ስለማላውቅ ነው።» አለቻቸው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 14 ይህን ብላ ዞር ስትል፣ ኢየሱስን እዚያው ቆሞ አየችው፤ እርሱ እንደ ሆነ ግን አላወቀችም ነበር። \v 15 ኢየሱስ፣ «አንቺ ሴት ለምን ታለቅሽያለሽ፣ ማንንስ እየፈለግሽ ነው?» አላት። እርሷም የአትክልት ስፍራው ጠባቂ መስሏት፣ «ጌታዬ የወሰድኸው አንተ ከሆንህ እባክህ የት እንዳስቀመጥኸው ንገረኝና ልውሰደው።» አለችው።
=======
\v 14 ይህን ብላ ዞር ስትል ኢየሱስን እዚያው ቆሞ አየችው፥ እርሱ እንደሆነ ግን አላወቀችም ነበር። \v 15 ኢየሱስም « አንቺ ሴት ለምን ታለቅሺያለሽ ፥ ማንንስ እየፈለግሽ ነው?» አላት። እርሷም የአትክልት ሥፍራው ጠባቂ መስሏት «ጌታዬ የወሰድከው አንተ ከሆንክ እባክህ የት እንዳስቀመጥከው ንገረኝና ልውሰደው።» አለችው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 14 ይህን ብላ ዞር ስትል፣ ኢየሱስን እዚያው ቆሞ አየችው፤ እርሱ እንደ ሆነ ግን አላወቀችም ነበር። \v 15 ኢየሱስ፣ «አንቺ ሴት ለምን ታለቅሽያለሽ፣ ማንንስ እየፈለግሽ ነው?» አላት። እርሷም የአትክልት ስፍራው ጠባቂ መስሏት፣ «ጌታዬ የወሰድኸው አንተ ከሆንህ እባክህ የት እንዳስቀመጥኸው ንገረኝና ልውሰደው።» አለችው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 16 ኢየሱስም፣ «ማርያም» አላት። ዞር ብላ በአረማይክ ቋንቋ፣ «ረቡኒ» አለችው፤ ትርጓሜውም «መምህር» ማለት ነው። \v 17 ኢየሱስም«ገና ወደ አብ አልሄድሁምና አትንኪኝ፣ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ፣ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ መሄዴ ነው ብለሽ ንገሪአቸው» አላት። \v 18 መግደላዊት ማርያምም ወደ ደቀ መዛሙርቱ መጥታ፣ «ጌታን አየሁት» ብላ ኢየሱስ የነገራትን ሁሉ ነገረቻቸው።
=======
\v 16 ኢየሱስም « ማሪያም» አላት። ዞር ብላ በአረማይክ ቋንቋ «ረቡኒ» አለችው ትርጓሜውም «መምህር » ማለት ነው። \v 17 ኢየሱስም«ገና ወደ አብ አልሄድኩምና አትንኪኝ ፥ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ፤ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ መሄዴ ነው ብለሽ ንገሪያቸው» አላት። \v 18 መግደላዊት ማሪያምም ወደ ደቀመዛሙርቱ መጥታ «ጌታን አየሁት» ብላ የነገራትን ሁሉ ነገረቻቸው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 16 ኢየሱስም፣ «ማርያም» አላት። ዞር ብላ በአረማይክ ቋንቋ፣ «ረቡኒ» አለችው፤ ትርጓሜውም «መምህር» ማለት ነው። \v 17 ኢየሱስም«ገና ወደ አብ አልሄድሁምና አትንኪኝ፣ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ፣ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ መሄዴ ነው ብለሽ ንገሪአቸው» አላት። \v 18 መግደላዊት ማርያምም ወደ ደቀ መዛሙርቱ መጥታ፣ «ጌታን አየሁት» ብላ ኢየሱስ የነገራትን ሁሉ ነገረቻቸው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 19 በዚያው ቀን ማለትም ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ምሽት ላይ፣ ደቀ መዛሙርቱ አይሁድን ፈርተው በሮቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 20 ይህንም ብሎ እጁንና ጐኑን አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩት ጊዜ፣ ደስ አላቸው።
=======
\v 19 በዚያው ቀን ማለትም ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ምሽት ላይ ደቀመዛሙርቱ አይሁድን ፈርተው በሮች ተዘግተው ተቀምጠው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ«ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 20 ይህንንም ብሎ እጁንና ጎኑን አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩት ጊዜ ደስ አላቸው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 19 በዚያው ቀን ማለትም ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ምሽት ላይ፣ ደቀ መዛሙርቱ አይሁድን ፈርተው በሮቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 20 ይህንም ብሎ እጁንና ጐኑን አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩት ጊዜ፣ ደስ አላቸው።

View File

@ -1,6 +1,2 @@
<<<<<<< HEAD
\v 21 እንደ ገናም ኢየሱስ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን፣ አብ እንደ ላከኝ እኔም እልካችኋለሁ» አላቸው። \v 22 ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፣ «መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ፣ \v 23
ኀጢአቱን ይቅር ያላችሁት ማንም ይቅር ይባልለታል፣ ኀጢአቱን የያዛችሁበት ማንም ይያዝበታል» አላቸው።
=======
\v 21 እንደገናም ኢየሱስ «ሰላም ለእናንተ ይሁን፥ አብ እንደላከኝ እኔም እልካችኋለሁ» አላቸው። \v 22 ይህንንም ብሎ እፍ አለባቸውና « መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ፥ \v 23 ኃጢአቱን ይቅር ያላችሁት ማንም ይቅር ይባልለታል፥ ኃጢአቱን የያዛችሁበት ማንም ይያዝበታል» አላቸው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
ኀጢአቱን ይቅር ያላችሁት ማንም ይቅር ይባልለታል፣ ኀጢአቱን የያዛችሁበት ማንም ይያዝበታል» አላቸው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 24 ኢየሱስ ወደ ደቀ መዛሙርቱ በመጣ ጊዜ፣ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ሌላ ስሙ ዲዲሞስ የሚባለው ቶማስ ዐብሮአቸው አልነበረም። \v 25 ኋላ ላይ ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት፣ «ጌታን አየነው እኮ» አሉት። እርሱም፣ «የምስማር ምልክቱን በእጆቹ ላይ ካላየሁ፣ ጣቶቼንም በምስማር ምልክቱና እጄን በጐኑ ካላስገባሁ አላምንም» አላቸው።
=======
\v 24 ኢየሱስ ወደ ደቀመዛሙርቱ በመጣ ጊዜ ከአሥራሁለቱ አንዱ የሆነው ሌላ ስሙ ዲዲሞስ የሚባለው ቶማስ አብሮአቸው አልነበረም። \v 25 ትንሽ ቆየት ብሎም ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት «ጌታን አየነው እኮ፥» አሉት። እርሱም «የምስማር ምልክቱን በእጆቹ ላይ ካላየሁ ጣቶቼንም በምስማር ምልክቶቹና እጄንም በጎኑ ካላስገባሁ አላምንም» አላቸው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 24 ኢየሱስ ወደ ደቀ መዛሙርቱ በመጣ ጊዜ፣ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ሌላ ስሙ ዲዲሞስ የሚባለው ቶማስ ዐብሮአቸው አልነበረም። \v 25 ኋላ ላይ ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት፣ «ጌታን አየነው እኮ» አሉት። እርሱም፣ «የምስማር ምልክቱን በእጆቹ ላይ ካላየሁ፣ ጣቶቼንም በምስማር ምልክቱና እጄን በጐኑ ካላስገባሁ አላምንም» አላቸው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 26 ከስምንት ቀን በኋላ ደቀ መዛሙርቱ በቤት ውስጥ ነበሩ፤ ቶማስም ዐብሯቸው ነበረ። በሮቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 27 ቶማስንም፣ «ጣቶችህን አምጣና እጆቼን ንካ፣ እጆችህንም ወደ ጐኔ አስገባ፣ እመን እንጂ የማታምን አትሁን» አለው።
=======
\v 26 ከስምንት ቀን በኋላ ደቀመዛሙርቱ በቤት ውስጥ ነበሩ፥ ቶማስም አብሯቸው ነበረ። በሮች ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ « ሰላም ለእናንተ ይሁን » አላቸው። \v 27 ቶማስንም « ጣቶችህን አምጣና እጆቼን ንካ፥ እጆችህንም ወደ ጎኔ አስገባ ፥ እመን እንጂ የማታምን አትሁን» አለው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 26 ከስምንት ቀን በኋላ ደቀ መዛሙርቱ በቤት ውስጥ ነበሩ፤ ቶማስም ዐብሯቸው ነበረ። በሮቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 27 ቶማስንም፣ «ጣቶችህን አምጣና እጆቼን ንካ፣ እጆችህንም ወደ ጐኔ አስገባ፣ እመን እንጂ የማታምን አትሁን» አለው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 28 ቶማስም፣ «ጌታዬና አምላኬ» ብሎ መለሰለት። \v 29 ኢየሱስ «አንተ ስላየኸኝ አመንህ፣ ሳያዩ የሚያምኑ የተባረኩ ናቸው» አለው።
=======
\v 28 ቶማስም «ጌታዬና አምላኬ » ብሎ መለሰለት። \v 29 ኢየሱስም «አንተ ስላየኸኝ አመንክ፥ ሳያዩ የሚያምኑ የተባረኩ ናቸው» አለው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 28 ቶማስም፣ «ጌታዬና አምላኬ» ብሎ መለሰለት። \v 29 ኢየሱስ «አንተ ስላየኸኝ አመንህ፣ ሳያዩ የሚያምኑ የተባረኩ ናቸው» አለው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 30 ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፉ ብዙ ምልክቶችን በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ \v 31 ነገር ግን ይህ የተጻፈው፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ እንድታምኑና አምናችሁም በስሙ ሕይወት እንድታገኙ ነው።
=======
\v 30 ኢየሱስም በዚህ መጽሀፍ ያልተጻፉ ብዙ ተአምራዊ ምልክቶችን በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ \v 31 ነገር ግን ይህ የተጻፈው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እንድታምኑና አምናችሁም በስሙ ህይወት እንድታገኙ ነው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 30 ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፉ ብዙ ምልክቶችን በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ \v 31 ነገር ግን ይህ የተጻፈው፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ እንድታምኑና አምናችሁም በስሙ ሕይወት እንድታገኙ ነው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\c 21 \v 1 እነዚህ ነገሮች ከተፈጸሙ በኋላ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንደ ገና በጥብርያዶስ ባሕር አጠገብ ተገለጠላቸው፤ ሁኔታውም እንደዚህ ነበር፦ \v 2 ስምዖን ጴጥሮስ ዲዲሞስ ከተባለው ከቶማስ፣ ከገሊላ አውራጃ ከቃና መንደር ከሆነው ከናትናኤል፣ ከዘብዴዎስ ልጆችና ከሌሎች ሁለት የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ጋር ዐብረው ነበሩ። \v 3 ስምዖን ጴጥሮስ፣ «ዓሣ ለማጥመድ መሄዴ ነው» አላቸው። እነርሱም፣ «እኛም ከአንተ ጋር እንሄዳለን» አሉት። በጀልባ ተሳፍረው ሄዱ፤ ነገር ግን በዚያች ሌሊት ምንም ዐሣ አላጠመዱም።
=======
\c 21 \v 1 እነዚህ ነገሮች ከተፈጸሙ በኋላ ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ እንደገና በጥብርያዶስ ባህር አጠገብ ተገለጠላቸው፤ ሁኔታውም እንደዚህ ነበር፦ \v 2 ስምዖን ጴጥሮስ ዲዲሞስ ከተባለው ከቶማስ፥ከገሊላ አውራጃ ከቃና መንደር ከሆነው ከናትናኤል፥ ከዘብዲዮስ ልጆች፥ እና ከሌሎች ሁለት የኢየሱስ ደቀመዛሙርት ጋር አብረው ነበሩ። \v 3 ስምዖን ጴጥሮስ፥ « ዓሣ ለማጥመድ መሄዴ ነው» አላቸው። እነርሱም፥ « እኛም ከአንተ ጋር እንሄዳለን» አሉት። ከዚያም በጀልባ ተሳፍረው ሄዱ፥ ያም ሆኖ ግን በዚያች ሌሊት ምንም ዓሳ አላጠመዱም።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\c 21 \v 1 እነዚህ ነገሮች ከተፈጸሙ በኋላ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንደ ገና በጥብርያዶስ ባሕር አጠገብ ተገለጠላቸው፤ ሁኔታውም እንደዚህ ነበር፦ \v 2 ስምዖን ጴጥሮስ ዲዲሞስ ከተባለው ከቶማስ፣ ከገሊላ አውራጃ ከቃና መንደር ከሆነው ከናትናኤል፣ ከዘብዴዎስ ልጆችና ከሌሎች ሁለት የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ጋር ዐብረው ነበሩ። \v 3 ስምዖን ጴጥሮስ፣ «ዓሣ ለማጥመድ መሄዴ ነው» አላቸው። እነርሱም፣ «እኛም ከአንተ ጋር እንሄዳለን» አሉት። በጀልባ ተሳፍረው ሄዱ፤ ነገር ግን በዚያች ሌሊት ምንም ዐሣ አላጠመዱም።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 4 ቀኑ እየነጋ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ በባሕሩ ዳር ቆመ፤ እነርሱ ግን ኢየሱስ እንደ ሆነ አላወቁም ነበር። \v 5 ከዚያም ኢየሱስ «ልጆች ሆይ፣ የሚበላ ዐሣ አላችሁን?» አላቸው። «የለንም» ብለው መለሱለት። \v 6 ኢየሱስ፣ «መረባችሁን ከጀልባው በቀኝ በኩል ጣሉት ታገኙማላችሁ» አላቸው። እነርሱም እንደተባሉት መረባቸውን ጣሉ፤ ነገር ግን ከዐሣው ብዛት የተነሣ መረቡን ወደ ጀልባው ውስጥ መጐተት አቃታቸው።
=======
\v 4 ቀኑ እየነጋ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ በባህሩ ዳር ቆመ ፥እነርሱ ግን ኢየሱስ እንደሆነ አላወቁም ነበር። \v 5 ኢየሱስም« ልጆች ሆይ የሚበላ ዓሳ አላችሁን?» አላቸው። እነርሱም «የለንም» ብለው መለሱለት። \v 6 እርሱም «መረባችሁን ከጀልባው በቀኝ በኩል ጣሉት ታገኙማላችሁ» አላቸው። እነርሱም እንደተባሉት መረባቸውን ጣሉ ፥ ነገር ግን ከዓሳው ብዛት የተነሳ መረቡን ወደ ጀልባው ውስጥ መጎተት አቃታቸው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 4 ቀኑ እየነጋ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ በባሕሩ ዳር ቆመ፤ እነርሱ ግን ኢየሱስ እንደ ሆነ አላወቁም ነበር። \v 5 ከዚያም ኢየሱስ «ልጆች ሆይ፣ የሚበላ ዐሣ አላችሁን?» አላቸው። «የለንም» ብለው መለሱለት። \v 6 ኢየሱስ፣ «መረባችሁን ከጀልባው በቀኝ በኩል ጣሉት ታገኙማላችሁ» አላቸው። እነርሱም እንደተባሉት መረባቸውን ጣሉ፤ ነገር ግን ከዐሣው ብዛት የተነሣ መረቡን ወደ ጀልባው ውስጥ መጐተት አቃታቸው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 7 ከዚያም ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀ መዝሙር ስምዖን ጴጥሮስን፣ «ጌታ እኮ ነው» አለው። ጴጥሮስ ጌታ እኮ ነው የሚለውን ቃል በሰማ ጊዜ፣ መደረቢያውን ልብስ ታጥቆ ወደ ውሃው ውስጥ ዘሎ ገባ። \v 8 ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ግን ከምድር የነበራቸው ርቀት ሁለት መቶ ክንድ ያህል ብቻ ስለ ነበር ዐሣ የሞላውን መረብ እየጐተቱ በጀልባ ወደ ዳር መጡ። \v 9 ወደ መሬትም በደረሱ ጊዜ፣ በላዩ ላይ ዐሣ የተቀመጠበት ፍምና እንጀራ ተዘጋጅቶ አዩ።
=======
\v 7 ከዚያም ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀመዝሙር ስምዖን ጴጥሮስን «አንተ ጌታ እኮ ነው» አለው። ጴጥሮስም ጌታ እኮ ነው የሚለውን ቃል በሰማ ጊዜ እራቁቱን ስለነበረ መደረቢያውን ልብስ ታጥቆ ወደ ውሃው ውስጥ ዘሎ ገባ። \v 8 ሌሎቹ ደቀመዛሙርት ግን ከምድር የነበራቸው ርቀት ሁለት መቶ ክንድ ያህል ብቻ ስለነበር ዓሳ የሞላውን መረብ እየጎተቱ በጀልባ ወደ ዳር መጡ። \v 9 ወደ መሬትም በደረሱ ጊዜ በላዩ ላይ ዓሳ የተቀመጠበት ፍም እሳትና ዳቦ ተዘጋጅቶ አዩ።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 7 ከዚያም ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀ መዝሙር ስምዖን ጴጥሮስን፣ «ጌታ እኮ ነው» አለው። ጴጥሮስ ጌታ እኮ ነው የሚለውን ቃል በሰማ ጊዜ፣ መደረቢያውን ልብስ ታጥቆ ወደ ውሃው ውስጥ ዘሎ ገባ። \v 8 ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ግን ከምድር የነበራቸው ርቀት ሁለት መቶ ክንድ ያህል ብቻ ስለ ነበር ዐሣ የሞላውን መረብ እየጐተቱ በጀልባ ወደ ዳር መጡ። \v 9 ወደ መሬትም በደረሱ ጊዜ፣ በላዩ ላይ ዐሣ የተቀመጠበት ፍምና እንጀራ ተዘጋጅቶ አዩ።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 10 ኢየሱስ፣ «እስኪ ካጠመዳችሁት ዐሣ ጥቂት ወደዚህ አምጡ» አላቸው። \v 11 ስምዖን ጴጥሮስም ሄዶ 153 ዐሣ የሞላውን መረብ ወደ ምድር ጐተተ፤ ምንም እንኳ የዐሣው ብዛት ከፍተኛ ቢሆንም፣ መረቡ ግን አልተቀደደም ነበር።
=======
\v 10 ኢየሱስም « እስኪ ካጠመዳችሁት ዓሳ ጥቂት ወደዚህ አምጡ» አላቸው። \v 11 ስምዖን ጴጥሮስም ሄዶ 153 ዓሳ የሞላውን መረብ ወደ ምድር ጎተተ፤ ምንም እንኳን የዓሳው ብዛት ከፍተኛ ቢሆንም መረቡ ግን አልተቀደደም ነበር።