From 1bc0177bfd29421d6d94258487de39677a829cb5 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Fri, 12 Oct 2018 10:00:32 +0300 Subject: [PATCH] Fri Oct 12 2018 10:00:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 19/34.txt | 6 +----- 19/36.txt | 6 +----- 19/38.txt | 6 +----- 19/40.txt | 6 +----- 20/01.txt | 6 +----- 20/03.txt | 6 +----- 20/06.txt | 6 +----- 20/08.txt | 6 +----- 20/11.txt | 6 +----- 20/14.txt | 6 +----- 20/16.txt | 6 +----- 20/19.txt | 6 +----- 20/21.txt | 6 +----- 20/24.txt | 6 +----- 20/26.txt | 6 +----- 20/28.txt | 6 +----- 20/30.txt | 6 +----- 21/01.txt | 6 +----- 21/04.txt | 6 +----- 21/07.txt | 6 +----- 21/10.txt | 6 +----- 21 files changed, 21 insertions(+), 105 deletions(-) diff --git a/19/34.txt b/19/34.txt index 53bd76c..24f4ee8 100644 --- a/19/34.txt +++ b/19/34.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 34 ይሁን እንጂ፣ ከወታደሮቹ አንዱ ጐኑን በጦር ወጋው፣ ወዲያውም ከጐኑ ደምና ውሃ ወጣ። \v 35 ይህን ያየው ሰው ስለዚህ መስክሯል፣ ምስክርነቱም እውነት ነው። እናንተም እንድታምኑ የተናገረው እውነት እንደ ሆነ ያውቃል። -======= -\v 34 ነገር ግን ከወታደሮቹ አንዱ ጎኑን በጦር ወጋው ወዲያውም ከጎኑ ደምና ውሃ ወጣ። \v 35 ይህንን ያየው ሰው ስለዚህ መስክሯል፥ምስክርነቱም እውነት ነው። እናንተም ታምኑ ዘንድ የተናገረው እውነት እንደሆነ ያውቃል። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 34 ይሁን እንጂ፣ ከወታደሮቹ አንዱ ጐኑን በጦር ወጋው፣ ወዲያውም ከጐኑ ደምና ውሃ ወጣ። \v 35 ይህን ያየው ሰው ስለዚህ መስክሯል፣ ምስክርነቱም እውነት ነው። እናንተም እንድታምኑ የተናገረው እውነት እንደ ሆነ ያውቃል። \ No newline at end of file diff --git a/19/36.txt b/19/36.txt index b78ac8c..c6fcda0 100644 --- a/19/36.txt +++ b/19/36.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 36 እነዚህ ነገሮች የሆኑት «ከዐጥንቱ አንድም አይሰበርም» የሚለው የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ነው። \v 37 ደግሞም በሌላ መጽሐፍ፣ «የወጉትን ያዩታል» ተብሎ ተጽፎአል። -======= -\v 36 እነዚህ ነገሮች የሆኑት «ከአጥንቱ አንድም አይሰበርም» የሚለው የመጽሀፍ ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። \v 37 ደግሞም በሌላ መጽሀፍ «የወጉትን ያዩታል» ተብሎ ተጽፎአል። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 36 እነዚህ ነገሮች የሆኑት «ከዐጥንቱ አንድም አይሰበርም» የሚለው የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ነው። \v 37 ደግሞም በሌላ መጽሐፍ፣ «የወጉትን ያዩታል» ተብሎ ተጽፎአል። \ No newline at end of file diff --git a/19/38.txt b/19/38.txt index fc2b80e..ff9047e 100644 --- a/19/38.txt +++ b/19/38.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 38 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ አይሁድን ፈርቶ በድብቅ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር የነበረውና ከአርማትያስ ከተማ የሆነው ዮሴፍ የኢየሱስን አስከሬን ለመውሰድ ጲላጦስን ለመነ። ጲላጦስም ፈቀደለት። ዮሴፍም መጥቶ የኢየሱስን አስከሬን ወሰደ። \v 39 በአንድ ወቅት በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም አንድ መቶ ነጥር ያህል የእሬትና የከርቤ ቅልቅል ይዞ መጣ። -======= -\v 38 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ አይሁድን ፈርቶ በድብቅ የኢየሱስ ደቀመዝሙር የነበረውና ከአርማቲያስ ከተማ የሆነው ዮሴፍ የኢየሱስን አስከሬኑን ለመውሰድ ጲላጦስን ለመነ። ጲላጦስም ፈቀደለት። ዮሴፍም መጥቶ የኢየሱስን አስከሬን ወሰደ። \v 39 በአንድ ወቅት በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም አንድ መቶ ነጥር ያህል የእሬትና የከርቤ ቅልቅል ይዞ መጣ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 38 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ አይሁድን ፈርቶ በድብቅ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር የነበረውና ከአርማትያስ ከተማ የሆነው ዮሴፍ የኢየሱስን አስከሬን ለመውሰድ ጲላጦስን ለመነ። ጲላጦስም ፈቀደለት። ዮሴፍም መጥቶ የኢየሱስን አስከሬን ወሰደ። \v 39 በአንድ ወቅት በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም አንድ መቶ ነጥር ያህል የእሬትና የከርቤ ቅልቅል ይዞ መጣ። \ No newline at end of file diff --git a/19/40.txt b/19/40.txt index 5ecafc4..9301a3a 100644 --- a/19/40.txt +++ b/19/40.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 40 ስለዚህ የኢየሱስን አስከሬን ወስደው በአይሁድ ባህል አስከሬን ከመቀበሩ በፊት እንደሚደረገው ልማድ አስከሬኑን ሽቱ በተቀባ በበፍታ ጨርቅ ገነዙት። \v 41 ኢየሱስ ከተቀበረበት ቦታ አጠገብ የአትክልት ስፍራ ነበረ፤ በዚያም ማንም ገና ያልተቀበረበት ዐዲስ መቃብር ይገኝ ነበረ። \v 42 ቀኑ ለአይሁድ የመዘጋጀት ቀን በመሆኑና መቃብሩም ቅርብ ስለ ነበር፣ የኢየሱስን አስከሬን በዐዲሱ መቃብር አኖሩት። -======= -\v 40 ስለዚህ የኢየሱስን አስከሬን ወስደው በአይሁድ ባህል አስከሬን ከመቀበሩ በፊት እንደሚደረገው ልማድ ሬሳውን ሽቱ በተቀባ በበፍታ ጨርቅ ገነዙት። \v 41 ኢየሱስ ከተቀበረበት ቦታ አጠገብ የአትክልት ቦታ ነበረ፤ በዚያም ማንም ገና ያልተቀበረበት አዲስ መቃብር ይገኝ ነበረ። \v 42 ስለዚህም ቀኑ አይሁድ ለፋሲካ በዓል የሚዘጋጁበት ቀን በመሆኑና መቃብሩም ቅርብ ስለነበር የኢየሱስን ሬሳ በአዲሱ መቃብር አስቀሙጡት። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 40 ስለዚህ የኢየሱስን አስከሬን ወስደው በአይሁድ ባህል አስከሬን ከመቀበሩ በፊት እንደሚደረገው ልማድ አስከሬኑን ሽቱ በተቀባ በበፍታ ጨርቅ ገነዙት። \v 41 ኢየሱስ ከተቀበረበት ቦታ አጠገብ የአትክልት ስፍራ ነበረ፤ በዚያም ማንም ገና ያልተቀበረበት ዐዲስ መቃብር ይገኝ ነበረ። \v 42 ቀኑ ለአይሁድ የመዘጋጀት ቀን በመሆኑና መቃብሩም ቅርብ ስለ ነበር፣ የኢየሱስን አስከሬን በዐዲሱ መቃብር አኖሩት። \ No newline at end of file diff --git a/20/01.txt b/20/01.txt index 9ac2528..eb4afad 100644 --- a/20/01.txt +++ b/20/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 20 \v 1 በሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ገና ጨለማ እያለ መግደላዊት ማርያም በሌሊት ወደ መቃብሩ መጣች፤ ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አየች። \v 2 ስለዚህ ወዲያው እየሮጠች ተመልሳ ወደ ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ደቀ መዝሙር መጥታ፣ «ጌታን ከመቃብሩ አውጥተው ወስደውታል፣ የት እንዳደረጉትም አናውቅም» አለቻቸው። -======= -\c 20 \v 1 በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ገና ጨለማ እያለ መግደላዊት ማሪያም በሌሊት ወደ መቃብር ሥፍራው መጣች፤ መቃብሩ ተዘግቶበት የነበረውም ድንጋይ ተንከባሎ ተመለከተች። \v 2 ስለዚህ ወዲያው እየሮጠች ተመልሳ ወደ ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደነበረው ደቀ መዝሙር መጥታ «ጌታን ከመቃብሩ አውጥተው ወስደውታል፥ የት እንዳደረጉትም አናውቅም» አለቻቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\c 20 \v 1 በሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ገና ጨለማ እያለ መግደላዊት ማርያም በሌሊት ወደ መቃብሩ መጣች፤ ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አየች። \v 2 ስለዚህ ወዲያው እየሮጠች ተመልሳ ወደ ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ደቀ መዝሙር መጥታ፣ «ጌታን ከመቃብሩ አውጥተው ወስደውታል፣ የት እንዳደረጉትም አናውቅም» አለቻቸው። \ No newline at end of file diff --git a/20/03.txt b/20/03.txt index ec11cf0..f5d648d 100644 --- a/20/03.txt +++ b/20/03.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 3 ከዚያም ጴጥሮስና ሌላኛው ደቀ መዝሙር ወደ መቃብሩ ሄዱ። \v 4 አብረው እየሮጡ ሳለ፣ ሌላኛው ደቀ መዝሙር ጴጥሮስን ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደረሰ። \v 5 ጐንበስ ብሎ ወደ ውስጥ ሲመለከት፣ የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፣ ወደ ውስጥ ግን አልገባም። -======= -\v 3 ጴጥሮስና ሌላኛው ደቀመዝሙርም ወደ መቃብሩ ሄዱ። \v 4 አብረው እየሮጡ ሳለ ሌላኛው ደቀመዝሙር ጴጥሮስን ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደረስ። \v 5 ጎንበስ ብሎ ወደ ውስጥ ሲመለከት የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፥ ወደ ውስጥ ግን አልገባም። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 3 ከዚያም ጴጥሮስና ሌላኛው ደቀ መዝሙር ወደ መቃብሩ ሄዱ። \v 4 አብረው እየሮጡ ሳለ፣ ሌላኛው ደቀ መዝሙር ጴጥሮስን ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደረሰ። \v 5 ጐንበስ ብሎ ወደ ውስጥ ሲመለከት፣ የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፣ ወደ ውስጥ ግን አልገባም። \ No newline at end of file diff --git a/20/06.txt b/20/06.txt index 5428113..5f9629e 100644 --- a/20/06.txt +++ b/20/06.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 6 ከእርሱም በኋላ ጴጥሮስ ደረሰና ወደ መቃብሩ ውስጥ ገባ። የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፣ \v 7 በኢየሱስ ራስ ላይ የነበረውንም ጨርቅ ከበፍታ ጨርቁ ጋር ዐብሮ ሳይሆን ለብቻው እንደ ተጠቀለለ በቦታው ተቀምጦ አየ። -======= -\v 6 ከእርሱም በኋላ ጴጥሮስ ደረሰና ወደ መቃብሩ ውስጥ ገባ። የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፥ \v 7 በኢየሱስ ራስ ላይ የነበረውንም ጨርቅ ከበፍታ ጨርቁ ጋር አብሮ ሳይሆን ለብቻው እንደተጠቀለለ በቦታው ተቀምጦ አየ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 6 ከእርሱም በኋላ ጴጥሮስ ደረሰና ወደ መቃብሩ ውስጥ ገባ። የበፍታ ጨርቁ ተቀምጦ አየ፣ \v 7 በኢየሱስ ራስ ላይ የነበረውንም ጨርቅ ከበፍታ ጨርቁ ጋር ዐብሮ ሳይሆን ለብቻው እንደ ተጠቀለለ በቦታው ተቀምጦ አየ። \ No newline at end of file diff --git a/20/08.txt b/20/08.txt index 88cf49b..9a6a9a5 100644 --- a/20/08.txt +++ b/20/08.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 8 ከዚያም ጴጥሮስ ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደርሶ የነበረው ደቀ መዝሙር ወደ ውስጥ ገባና አይቶ አመነ። \v 9 ምክንያቱም እስከዚያን ሰዓት ድረስ ኢየሱስ ከሞት እንደሚነሣ በመጻሕፍት የተነገረውን ቃል አላስተዋሉም ነበር። \v 10 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ ወደየቤታቸው ሄዱ። -======= -\v 8 ከጴጥሮስ ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደርሶ የነበረው ደቀ መዝሙርም ወደ ውስጥ ገባና አይቶ አመነ። \v 9 ምክንያቱም እስከዚያን ሰዓት ድረስ ኢየሱስ ከሞት እንደሚነሳ በመጽሀፍት የተነገረውን ቃል አላስተዋሉም ነበር። \v 10 ከዚያም ደቀመዛሙርቱ ወደ የቤታቸው ሄዱ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 8 ከዚያም ጴጥሮስ ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደርሶ የነበረው ደቀ መዝሙር ወደ ውስጥ ገባና አይቶ አመነ። \v 9 ምክንያቱም እስከዚያን ሰዓት ድረስ ኢየሱስ ከሞት እንደሚነሣ በመጻሕፍት የተነገረውን ቃል አላስተዋሉም ነበር። \v 10 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ ወደየቤታቸው ሄዱ። \ No newline at end of file diff --git a/20/11.txt b/20/11.txt index b8f6b13..633345e 100644 --- a/20/11.txt +++ b/20/11.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 11 ነገር ግን መግደላዊት ማርያም እያለቀስች ከመቃብሩ ውጭ ቆማ ነበር፤ እያለቀሰችም ጐንበስ ብላ ወደ መቃብሩ ውስጥ ተመለከተ። \v 12 የኢየሱስ አስከሬን ተጋድሞበት በነበረው ቦታ ላይ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት መላእክት፣ አንደኛው በራስጌ፣ ሌላው ደግሞ በእግርጌ ተቀምጠው አየች። \v 13 እነርሱም፣ «አንቺ ሴት፣ ለምን ታለቅሻለሽ?» አሏት፤ እርሷም፣ «ጌታዬን ስለወሰዱትና ወዴትም እንዳኖሩት ስለማላውቅ ነው።» አለቻቸው። -======= -\v 11 ነገር ግን መግደላዊት ማሪያም እያለቀስች ከመቃብሩ ውጭ ቆማ ነበር፤ እያለቀሰችም ጎንበስ ብላ ወደ መቃብሩ ውስጥ ተመለከተ። \v 12 የኢየሱስ ሬሳ ተጋድሞበት በነበረው ቦታ ላይ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት መላዕክት አንደኛው በራስጌ አንደኛው ደግሞ በእግርጌ ተቀምጠው አየች። \v 13 እነርሱም « አንቺ ሴት ለምንድነው የምታለቅሺው?» አሏት ፥እርሷም «ጌታዬን ስለወሰዱትና ወዴትም እንዳኖሩት ስለማላውቅ ነው።» አለቻቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 11 ነገር ግን መግደላዊት ማርያም እያለቀስች ከመቃብሩ ውጭ ቆማ ነበር፤ እያለቀሰችም ጐንበስ ብላ ወደ መቃብሩ ውስጥ ተመለከተ። \v 12 የኢየሱስ አስከሬን ተጋድሞበት በነበረው ቦታ ላይ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት መላእክት፣ አንደኛው በራስጌ፣ ሌላው ደግሞ በእግርጌ ተቀምጠው አየች። \v 13 እነርሱም፣ «አንቺ ሴት፣ ለምን ታለቅሻለሽ?» አሏት፤ እርሷም፣ «ጌታዬን ስለወሰዱትና ወዴትም እንዳኖሩት ስለማላውቅ ነው።» አለቻቸው። \ No newline at end of file diff --git a/20/14.txt b/20/14.txt index 896fa41..04b8ed4 100644 --- a/20/14.txt +++ b/20/14.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 14 ይህን ብላ ዞር ስትል፣ ኢየሱስን እዚያው ቆሞ አየችው፤ እርሱ እንደ ሆነ ግን አላወቀችም ነበር። \v 15 ኢየሱስ፣ «አንቺ ሴት ለምን ታለቅሽያለሽ፣ ማንንስ እየፈለግሽ ነው?» አላት። እርሷም የአትክልት ስፍራው ጠባቂ መስሏት፣ «ጌታዬ የወሰድኸው አንተ ከሆንህ እባክህ የት እንዳስቀመጥኸው ንገረኝና ልውሰደው።» አለችው። -======= -\v 14 ይህን ብላ ዞር ስትል ኢየሱስን እዚያው ቆሞ አየችው፥ እርሱ እንደሆነ ግን አላወቀችም ነበር። \v 15 ኢየሱስም « አንቺ ሴት ለምን ታለቅሺያለሽ ፥ ማንንስ እየፈለግሽ ነው?» አላት። እርሷም የአትክልት ሥፍራው ጠባቂ መስሏት «ጌታዬ የወሰድከው አንተ ከሆንክ እባክህ የት እንዳስቀመጥከው ንገረኝና ልውሰደው።» አለችው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 14 ይህን ብላ ዞር ስትል፣ ኢየሱስን እዚያው ቆሞ አየችው፤ እርሱ እንደ ሆነ ግን አላወቀችም ነበር። \v 15 ኢየሱስ፣ «አንቺ ሴት ለምን ታለቅሽያለሽ፣ ማንንስ እየፈለግሽ ነው?» አላት። እርሷም የአትክልት ስፍራው ጠባቂ መስሏት፣ «ጌታዬ የወሰድኸው አንተ ከሆንህ እባክህ የት እንዳስቀመጥኸው ንገረኝና ልውሰደው።» አለችው። \ No newline at end of file diff --git a/20/16.txt b/20/16.txt index 45b863d..3be5b1c 100644 --- a/20/16.txt +++ b/20/16.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 16 ኢየሱስም፣ «ማርያም» አላት። ዞር ብላ በአረማይክ ቋንቋ፣ «ረቡኒ» አለችው፤ ትርጓሜውም «መምህር» ማለት ነው። \v 17 ኢየሱስም«ገና ወደ አብ አልሄድሁምና አትንኪኝ፣ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ፣ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ መሄዴ ነው ብለሽ ንገሪአቸው» አላት። \v 18 መግደላዊት ማርያምም ወደ ደቀ መዛሙርቱ መጥታ፣ «ጌታን አየሁት» ብላ ኢየሱስ የነገራትን ሁሉ ነገረቻቸው። -======= -\v 16 ኢየሱስም « ማሪያም» አላት። ዞር ብላ በአረማይክ ቋንቋ «ረቡኒ» አለችው ትርጓሜውም «መምህር » ማለት ነው። \v 17 ኢየሱስም«ገና ወደ አብ አልሄድኩምና አትንኪኝ ፥ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ፤ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ መሄዴ ነው ብለሽ ንገሪያቸው» አላት። \v 18 መግደላዊት ማሪያምም ወደ ደቀመዛሙርቱ መጥታ «ጌታን አየሁት» ብላ የነገራትን ሁሉ ነገረቻቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 16 ኢየሱስም፣ «ማርያም» አላት። ዞር ብላ በአረማይክ ቋንቋ፣ «ረቡኒ» አለችው፤ ትርጓሜውም «መምህር» ማለት ነው። \v 17 ኢየሱስም«ገና ወደ አብ አልሄድሁምና አትንኪኝ፣ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ፣ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ መሄዴ ነው ብለሽ ንገሪአቸው» አላት። \v 18 መግደላዊት ማርያምም ወደ ደቀ መዛሙርቱ መጥታ፣ «ጌታን አየሁት» ብላ ኢየሱስ የነገራትን ሁሉ ነገረቻቸው። \ No newline at end of file diff --git a/20/19.txt b/20/19.txt index ec8efe6..493190c 100644 --- a/20/19.txt +++ b/20/19.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 19 በዚያው ቀን ማለትም ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ምሽት ላይ፣ ደቀ መዛሙርቱ አይሁድን ፈርተው በሮቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 20 ይህንም ብሎ እጁንና ጐኑን አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩት ጊዜ፣ ደስ አላቸው። -======= -\v 19 በዚያው ቀን ማለትም ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ምሽት ላይ ደቀመዛሙርቱ አይሁድን ፈርተው በሮች ተዘግተው ተቀምጠው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ«ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 20 ይህንንም ብሎ እጁንና ጎኑን አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩት ጊዜ ደስ አላቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 19 በዚያው ቀን ማለትም ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ምሽት ላይ፣ ደቀ መዛሙርቱ አይሁድን ፈርተው በሮቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 20 ይህንም ብሎ እጁንና ጐኑን አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩት ጊዜ፣ ደስ አላቸው። \ No newline at end of file diff --git a/20/21.txt b/20/21.txt index 9eff6fc..80c96b4 100644 --- a/20/21.txt +++ b/20/21.txt @@ -1,6 +1,2 @@ -<<<<<<< HEAD \v 21 እንደ ገናም ኢየሱስ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን፣ አብ እንደ ላከኝ እኔም እልካችኋለሁ» አላቸው። \v 22 ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፣ «መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ፣ \v 23 -ኀጢአቱን ይቅር ያላችሁት ማንም ይቅር ይባልለታል፣ ኀጢአቱን የያዛችሁበት ማንም ይያዝበታል» አላቸው። -======= -\v 21 እንደገናም ኢየሱስ «ሰላም ለእናንተ ይሁን፥ አብ እንደላከኝ እኔም እልካችኋለሁ» አላቸው። \v 22 ይህንንም ብሎ እፍ አለባቸውና « መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ፥ \v 23 ኃጢአቱን ይቅር ያላችሁት ማንም ይቅር ይባልለታል፥ ኃጢአቱን የያዛችሁበት ማንም ይያዝበታል» አላቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +ኀጢአቱን ይቅር ያላችሁት ማንም ይቅር ይባልለታል፣ ኀጢአቱን የያዛችሁበት ማንም ይያዝበታል» አላቸው። \ No newline at end of file diff --git a/20/24.txt b/20/24.txt index 7050dac..942f31e 100644 --- a/20/24.txt +++ b/20/24.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 24 ኢየሱስ ወደ ደቀ መዛሙርቱ በመጣ ጊዜ፣ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ሌላ ስሙ ዲዲሞስ የሚባለው ቶማስ ዐብሮአቸው አልነበረም። \v 25 ኋላ ላይ ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት፣ «ጌታን አየነው እኮ» አሉት። እርሱም፣ «የምስማር ምልክቱን በእጆቹ ላይ ካላየሁ፣ ጣቶቼንም በምስማር ምልክቱና እጄን በጐኑ ካላስገባሁ አላምንም» አላቸው። -======= -\v 24 ኢየሱስ ወደ ደቀመዛሙርቱ በመጣ ጊዜ ከአሥራሁለቱ አንዱ የሆነው ሌላ ስሙ ዲዲሞስ የሚባለው ቶማስ አብሮአቸው አልነበረም። \v 25 ትንሽ ቆየት ብሎም ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት «ጌታን አየነው እኮ፥» አሉት። እርሱም «የምስማር ምልክቱን በእጆቹ ላይ ካላየሁ ጣቶቼንም በምስማር ምልክቶቹና እጄንም በጎኑ ካላስገባሁ አላምንም» አላቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 24 ኢየሱስ ወደ ደቀ መዛሙርቱ በመጣ ጊዜ፣ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ሌላ ስሙ ዲዲሞስ የሚባለው ቶማስ ዐብሮአቸው አልነበረም። \v 25 ኋላ ላይ ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት፣ «ጌታን አየነው እኮ» አሉት። እርሱም፣ «የምስማር ምልክቱን በእጆቹ ላይ ካላየሁ፣ ጣቶቼንም በምስማር ምልክቱና እጄን በጐኑ ካላስገባሁ አላምንም» አላቸው። \ No newline at end of file diff --git a/20/26.txt b/20/26.txt index 7d5da5e..5d64c91 100644 --- a/20/26.txt +++ b/20/26.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 26 ከስምንት ቀን በኋላ ደቀ መዛሙርቱ በቤት ውስጥ ነበሩ፤ ቶማስም ዐብሯቸው ነበረ። በሮቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 27 ቶማስንም፣ «ጣቶችህን አምጣና እጆቼን ንካ፣ እጆችህንም ወደ ጐኔ አስገባ፣ እመን እንጂ የማታምን አትሁን» አለው። -======= -\v 26 ከስምንት ቀን በኋላ ደቀመዛሙርቱ በቤት ውስጥ ነበሩ፥ ቶማስም አብሯቸው ነበረ። በሮች ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ « ሰላም ለእናንተ ይሁን » አላቸው። \v 27 ቶማስንም « ጣቶችህን አምጣና እጆቼን ንካ፥ እጆችህንም ወደ ጎኔ አስገባ ፥ እመን እንጂ የማታምን አትሁን» አለው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 26 ከስምንት ቀን በኋላ ደቀ መዛሙርቱ በቤት ውስጥ ነበሩ፤ ቶማስም ዐብሯቸው ነበረ። በሮቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ፣ «ሰላም ለእናንተ ይሁን» አላቸው። \v 27 ቶማስንም፣ «ጣቶችህን አምጣና እጆቼን ንካ፣ እጆችህንም ወደ ጐኔ አስገባ፣ እመን እንጂ የማታምን አትሁን» አለው። \ No newline at end of file diff --git a/20/28.txt b/20/28.txt index 1bae361..a0f1cf2 100644 --- a/20/28.txt +++ b/20/28.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 28 ቶማስም፣ «ጌታዬና አምላኬ» ብሎ መለሰለት። \v 29 ኢየሱስ «አንተ ስላየኸኝ አመንህ፣ ሳያዩ የሚያምኑ የተባረኩ ናቸው» አለው። -======= -\v 28 ቶማስም «ጌታዬና አምላኬ » ብሎ መለሰለት። \v 29 ኢየሱስም «አንተ ስላየኸኝ አመንክ፥ ሳያዩ የሚያምኑ የተባረኩ ናቸው» አለው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 28 ቶማስም፣ «ጌታዬና አምላኬ» ብሎ መለሰለት። \v 29 ኢየሱስ «አንተ ስላየኸኝ አመንህ፣ ሳያዩ የሚያምኑ የተባረኩ ናቸው» አለው። \ No newline at end of file diff --git a/20/30.txt b/20/30.txt index fbf5a60..66635c9 100644 --- a/20/30.txt +++ b/20/30.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 30 ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፉ ብዙ ምልክቶችን በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ \v 31 ነገር ግን ይህ የተጻፈው፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ እንድታምኑና አምናችሁም በስሙ ሕይወት እንድታገኙ ነው። -======= -\v 30 ኢየሱስም በዚህ መጽሀፍ ያልተጻፉ ብዙ ተአምራዊ ምልክቶችን በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ \v 31 ነገር ግን ይህ የተጻፈው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እንድታምኑና አምናችሁም በስሙ ህይወት እንድታገኙ ነው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 30 ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፉ ብዙ ምልክቶችን በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ \v 31 ነገር ግን ይህ የተጻፈው፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ እንድታምኑና አምናችሁም በስሙ ሕይወት እንድታገኙ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/21/01.txt b/21/01.txt index 8a52440..40d5a60 100644 --- a/21/01.txt +++ b/21/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 21 \v 1 እነዚህ ነገሮች ከተፈጸሙ በኋላ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንደ ገና በጥብርያዶስ ባሕር አጠገብ ተገለጠላቸው፤ ሁኔታውም እንደዚህ ነበር፦ \v 2 ስምዖን ጴጥሮስ ዲዲሞስ ከተባለው ከቶማስ፣ ከገሊላ አውራጃ ከቃና መንደር ከሆነው ከናትናኤል፣ ከዘብዴዎስ ልጆችና ከሌሎች ሁለት የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ጋር ዐብረው ነበሩ። \v 3 ስምዖን ጴጥሮስ፣ «ዓሣ ለማጥመድ መሄዴ ነው» አላቸው። እነርሱም፣ «እኛም ከአንተ ጋር እንሄዳለን» አሉት። በጀልባ ተሳፍረው ሄዱ፤ ነገር ግን በዚያች ሌሊት ምንም ዐሣ አላጠመዱም። -======= -\c 21 \v 1 እነዚህ ነገሮች ከተፈጸሙ በኋላ ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ እንደገና በጥብርያዶስ ባህር አጠገብ ተገለጠላቸው፤ ሁኔታውም እንደዚህ ነበር፦ \v 2 ስምዖን ጴጥሮስ ዲዲሞስ ከተባለው ከቶማስ፥ከገሊላ አውራጃ ከቃና መንደር ከሆነው ከናትናኤል፥ ከዘብዲዮስ ልጆች፥ እና ከሌሎች ሁለት የኢየሱስ ደቀመዛሙርት ጋር አብረው ነበሩ። \v 3 ስምዖን ጴጥሮስ፥ « ዓሣ ለማጥመድ መሄዴ ነው» አላቸው። እነርሱም፥ « እኛም ከአንተ ጋር እንሄዳለን» አሉት። ከዚያም በጀልባ ተሳፍረው ሄዱ፥ ያም ሆኖ ግን በዚያች ሌሊት ምንም ዓሳ አላጠመዱም። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\c 21 \v 1 እነዚህ ነገሮች ከተፈጸሙ በኋላ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንደ ገና በጥብርያዶስ ባሕር አጠገብ ተገለጠላቸው፤ ሁኔታውም እንደዚህ ነበር፦ \v 2 ስምዖን ጴጥሮስ ዲዲሞስ ከተባለው ከቶማስ፣ ከገሊላ አውራጃ ከቃና መንደር ከሆነው ከናትናኤል፣ ከዘብዴዎስ ልጆችና ከሌሎች ሁለት የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ጋር ዐብረው ነበሩ። \v 3 ስምዖን ጴጥሮስ፣ «ዓሣ ለማጥመድ መሄዴ ነው» አላቸው። እነርሱም፣ «እኛም ከአንተ ጋር እንሄዳለን» አሉት። በጀልባ ተሳፍረው ሄዱ፤ ነገር ግን በዚያች ሌሊት ምንም ዐሣ አላጠመዱም። \ No newline at end of file diff --git a/21/04.txt b/21/04.txt index 89d67a4..b6dd57d 100644 --- a/21/04.txt +++ b/21/04.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 4 ቀኑ እየነጋ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ በባሕሩ ዳር ቆመ፤ እነርሱ ግን ኢየሱስ እንደ ሆነ አላወቁም ነበር። \v 5 ከዚያም ኢየሱስ «ልጆች ሆይ፣ የሚበላ ዐሣ አላችሁን?» አላቸው። «የለንም» ብለው መለሱለት። \v 6 ኢየሱስ፣ «መረባችሁን ከጀልባው በቀኝ በኩል ጣሉት ታገኙማላችሁ» አላቸው። እነርሱም እንደተባሉት መረባቸውን ጣሉ፤ ነገር ግን ከዐሣው ብዛት የተነሣ መረቡን ወደ ጀልባው ውስጥ መጐተት አቃታቸው። -======= -\v 4 ቀኑ እየነጋ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ በባህሩ ዳር ቆመ ፥እነርሱ ግን ኢየሱስ እንደሆነ አላወቁም ነበር። \v 5 ኢየሱስም« ልጆች ሆይ የሚበላ ዓሳ አላችሁን?» አላቸው። እነርሱም «የለንም» ብለው መለሱለት። \v 6 እርሱም «መረባችሁን ከጀልባው በቀኝ በኩል ጣሉት ታገኙማላችሁ» አላቸው። እነርሱም እንደተባሉት መረባቸውን ጣሉ ፥ ነገር ግን ከዓሳው ብዛት የተነሳ መረቡን ወደ ጀልባው ውስጥ መጎተት አቃታቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 4 ቀኑ እየነጋ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ በባሕሩ ዳር ቆመ፤ እነርሱ ግን ኢየሱስ እንደ ሆነ አላወቁም ነበር። \v 5 ከዚያም ኢየሱስ «ልጆች ሆይ፣ የሚበላ ዐሣ አላችሁን?» አላቸው። «የለንም» ብለው መለሱለት። \v 6 ኢየሱስ፣ «መረባችሁን ከጀልባው በቀኝ በኩል ጣሉት ታገኙማላችሁ» አላቸው። እነርሱም እንደተባሉት መረባቸውን ጣሉ፤ ነገር ግን ከዐሣው ብዛት የተነሣ መረቡን ወደ ጀልባው ውስጥ መጐተት አቃታቸው። \ No newline at end of file diff --git a/21/07.txt b/21/07.txt index f69d7d9..1397127 100644 --- a/21/07.txt +++ b/21/07.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 7 ከዚያም ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀ መዝሙር ስምዖን ጴጥሮስን፣ «ጌታ እኮ ነው» አለው። ጴጥሮስ ጌታ እኮ ነው የሚለውን ቃል በሰማ ጊዜ፣ መደረቢያውን ልብስ ታጥቆ ወደ ውሃው ውስጥ ዘሎ ገባ። \v 8 ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ግን ከምድር የነበራቸው ርቀት ሁለት መቶ ክንድ ያህል ብቻ ስለ ነበር ዐሣ የሞላውን መረብ እየጐተቱ በጀልባ ወደ ዳር መጡ። \v 9 ወደ መሬትም በደረሱ ጊዜ፣ በላዩ ላይ ዐሣ የተቀመጠበት ፍምና እንጀራ ተዘጋጅቶ አዩ። -======= -\v 7 ከዚያም ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀመዝሙር ስምዖን ጴጥሮስን «አንተ ጌታ እኮ ነው» አለው። ጴጥሮስም ጌታ እኮ ነው የሚለውን ቃል በሰማ ጊዜ እራቁቱን ስለነበረ መደረቢያውን ልብስ ታጥቆ ወደ ውሃው ውስጥ ዘሎ ገባ። \v 8 ሌሎቹ ደቀመዛሙርት ግን ከምድር የነበራቸው ርቀት ሁለት መቶ ክንድ ያህል ብቻ ስለነበር ዓሳ የሞላውን መረብ እየጎተቱ በጀልባ ወደ ዳር መጡ። \v 9 ወደ መሬትም በደረሱ ጊዜ በላዩ ላይ ዓሳ የተቀመጠበት ፍም እሳትና ዳቦ ተዘጋጅቶ አዩ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 7 ከዚያም ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀ መዝሙር ስምዖን ጴጥሮስን፣ «ጌታ እኮ ነው» አለው። ጴጥሮስ ጌታ እኮ ነው የሚለውን ቃል በሰማ ጊዜ፣ መደረቢያውን ልብስ ታጥቆ ወደ ውሃው ውስጥ ዘሎ ገባ። \v 8 ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ግን ከምድር የነበራቸው ርቀት ሁለት መቶ ክንድ ያህል ብቻ ስለ ነበር ዐሣ የሞላውን መረብ እየጐተቱ በጀልባ ወደ ዳር መጡ። \v 9 ወደ መሬትም በደረሱ ጊዜ፣ በላዩ ላይ ዐሣ የተቀመጠበት ፍምና እንጀራ ተዘጋጅቶ አዩ። \ No newline at end of file diff --git a/21/10.txt b/21/10.txt index ddc9bce..61f2cad 100644 --- a/21/10.txt +++ b/21/10.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 10 ኢየሱስ፣ «እስኪ ካጠመዳችሁት ዐሣ ጥቂት ወደዚህ አምጡ» አላቸው። \v 11 ስምዖን ጴጥሮስም ሄዶ 153 ዐሣ የሞላውን መረብ ወደ ምድር ጐተተ፤ ምንም እንኳ የዐሣው ብዛት ከፍተኛ ቢሆንም፣ መረቡ ግን አልተቀደደም ነበር። -======= -\v 10 ኢየሱስም « እስኪ ካጠመዳችሁት ዓሳ ጥቂት ወደዚህ አምጡ» አላቸው። \v 11 ስምዖን ጴጥሮስም ሄዶ 153 ዓሳ የሞላውን መረብ ወደ ምድር ጎተተ፤ ምንም እንኳን የዓሳው ብዛት ከፍተኛ ቢሆንም መረቡ ግን አልተቀደደም ነበር። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 10 ኢየሱስ፣ «እስኪ ካጠመዳችሁት ዐሣ ጥቂት ወደዚህ አምጡ» አላቸው። \v 11 ስምዖን ጴጥሮስም ሄዶ 153 ዐሣ የሞላውን መረብ ወደ ምድር ጐተተ፤ ምንም እንኳ የዐሣው ብዛት ከፍተኛ ቢሆንም፣ መረቡ ግን አልተቀደደም ነበር። \ No newline at end of file