am_jhn_text_ulb/20/28.txt

1 line
207 B
Plaintext

\v 28 ቶማስም፣ «ጌታዬና አምላኬ» ብሎ መለሰለት። \v 29 ኢየሱስ «አንተ ስላየኸኝ አመንህ፣ ሳያዩ የሚያምኑ የተባረኩ ናቸው» አለው።