am_jhn_text_ulb/20/08.txt

1 line
418 B
Plaintext

\v 8 ከዚያም ጴጥሮስ ቀድሞ ወደ መቃብሩ ደርሶ የነበረው ደቀ መዝሙር ወደ ውስጥ ገባና አይቶ አመነ። \v 9 ምክንያቱም እስከዚያን ሰዓት ድረስ ኢየሱስ ከሞት እንደሚነሣ በመጻሕፍት የተነገረውን ቃል አላስተዋሉም ነበር። \v 10 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ ወደየቤታቸው ሄዱ።