Tue Feb 25 2020 12:03:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 12:03:23 +03:00
parent 6fef567090
commit fc4254805c
3 changed files with 29 additions and 21 deletions

View File

@ -14,25 +14,5 @@
{
"title": "ኢዮአኪን ",
"body": "የዕብራይስጡ ጽሁፍ \"ኢኮንያን\" ይላል፣ ይህ \"ኢዮአኪን\" ለሚለው የተሰጠ አማራጭ ስም ነው፡፡ ብዙ ዘመናዊ ቅጂዎች ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያው ንጉሥ የተጠቀሰበትን \"ኢዮአኪን\" የሚለውን ስም ይጠቀማሉ፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

26
27/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ የያህዌን ቃሎች መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "የይሁዳ ንጉሥ ቤት ",
"body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል የተለያዩ ሰፊ ትርጉሞችን ይይዛል፡፡ በዚህ ሁኔታ ንጉሡ የሚኖርበትን ንጉሳዊ ቤተመንግስትን ያመለክታል፡፡ \"የይሁዳ ንጉሥ ቤተ መንግስት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ "
},
{
"title": "ወደ ባቢሎን ይመጣሉ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ሰዎች እነርሱን ወደ ባቢሎን ያመጧቸዋል\" ወይም \"እኔ ወደ ባቢሎን አመጣቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ እነርሱን እመልሳቸዋለሁ",
"body": "አንባቢ ያህዌ የሚረዳው ህዝብ እንዳለ ይረዳል፡፡"
}
]

View File

@ -329,6 +329,8 @@
"27-09",
"27-12",
"27-14",
"27-16"
"27-16",
"27-19",
"27-21"
]
}