From fc4254805cd252ae70b6e0cffbc42cad966f26e7 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tersitzewde Date: Tue, 25 Feb 2020 12:03:23 +0300 Subject: [PATCH] Tue Feb 25 2020 12:03:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 27/19.txt | 20 -------------------- 27/21.txt | 26 ++++++++++++++++++++++++++ manifest.json | 4 +++- 3 files changed, 29 insertions(+), 21 deletions(-) create mode 100644 27/21.txt diff --git a/27/19.txt b/27/19.txt index 8ff5863..cc10ba9 100644 --- a/27/19.txt +++ b/27/19.txt @@ -14,25 +14,5 @@ { "title": "ኢዮአኪን ", "body": "የዕብራይስጡ ጽሁፍ \"ኢኮንያን\" ይላል፣ ይህ \"ኢዮአኪን\" ለሚለው የተሰጠ አማራጭ ስም ነው፡፡ ብዙ ዘመናዊ ቅጂዎች ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያው ንጉሥ የተጠቀሰበትን \"ኢዮአኪን\" የሚለውን ስም ይጠቀማሉ፡፡" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" } ] \ No newline at end of file diff --git a/27/21.txt b/27/21.txt new file mode 100644 index 0000000..5ab1635 --- /dev/null +++ b/27/21.txt @@ -0,0 +1,26 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡", + "body": "ኤርምያስ የያህዌን ቃሎች መናገሩን ቀጥሏል፡፡" + }, + { + "title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል", + "body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡" + }, + { + "title": "የይሁዳ ንጉሥ ቤት ", + "body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል የተለያዩ ሰፊ ትርጉሞችን ይይዛል፡፡ በዚህ ሁኔታ ንጉሡ የሚኖርበትን ንጉሳዊ ቤተመንግስትን ያመለክታል፡፡ \"የይሁዳ ንጉሥ ቤተ መንግስት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ " + }, + { + "title": "ወደ ባቢሎን ይመጣሉ", + "body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ሰዎች እነርሱን ወደ ባቢሎን ያመጧቸዋል\" ወይም \"እኔ ወደ ባቢሎን አመጣቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው", + "body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "እኔ እነርሱን እመልሳቸዋለሁ", + "body": "አንባቢ ያህዌ የሚረዳው ህዝብ እንዳለ ይረዳል፡፡" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index ddfd878..0a7f683 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -329,6 +329,8 @@ "27-09", "27-12", "27-14", - "27-16" + "27-16", + "27-19", + "27-21" ] } \ No newline at end of file