am_jer_tn/27/19.txt

18 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ የያህዌን መልዕክት ማምጣቱን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "አምዶቹ፣ \"ባህር/ገንዳ\" ተብለው የሚታወቁት ትላልቆቹ ሳህኖች እና የእርሱን መሰረት",
"body": "እነዚህ በቤተ መቅደስ ውስጥ የሚገኙ እቃዎች ነበሩ፡፡ \"ባህሩ\" ትልቅ የነሐስ ጎድጓዳ ሣህን ነው፡፡"
},
{
"title": "ኢዮአኪን ",
"body": "የዕብራይስጡ ጽሁፍ \"ኢኮንያን\" ይላል፣ ይህ \"ኢዮአኪን\" ለሚለው የተሰጠ አማራጭ ስም ነው፡፡ ብዙ ዘመናዊ ቅጂዎች ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያው ንጉሥ የተጠቀሰበትን \"ኢዮአኪን\" የሚለውን ስም ይጠቀማሉ፡፡"
}
]