Tue Feb 25 2020 12:01:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 12:01:22 +03:00
parent ed08ce5a1c
commit 6fef567090
3 changed files with 47 additions and 16 deletions

View File

@ -9,26 +9,18 @@
},
{
"title": "ስለምን ይህች ከተማ ትፈራርሳለች?",
"body": "ያህዌ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ህዝቡን ለማስጠንቀቅ ነው፡፡ \"ያህዌ እንድታደርጉ የሚፈልገውን ማድረግ ብትጀምሩ ይህችን ከተማ ከመፍረስ ልታድኑ ትችላላችሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)እነርሱ ነቢያት ከሆኑ እና፣ በእውነት የያህዌ ቃል ወደ እነርሱ መጥቶ ከሆነ እነርሱ ይለምኑ\nይህ ያህዌ እውነት እንዳልሆነ የሚያውቀው መላምታዊ ሁኔታ ነው፡፡ \"ነቢያት ቢሆኑ እና የያህዌ ቃል በእርግጥ ወደ እነርሱ መጥቶ ቢሆን፣ ይለምኑ ነበር\" ወይም \"ነቢያት ስላልሆኑ እና በእውነት የያህዌ ቃል ወደ እነርሱ ስላልመጣ አይለምኑም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
"body": "ያህዌ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ህዝቡን ለማስጠንቀቅ ነው፡፡ \"ያህዌ እንድታደርጉ የሚፈልገውን ማድረግ ብትጀምሩ ይህችን ከተማ ከመፍረስ ልታድኑ ትችላላችሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)እነርሱ ነቢያት ከሆኑ እና፣ በእውነት የያህዌ ቃል ወደ እነርሱ መጥቶ ከሆነ እነርሱ ይለምኑ ይህ ያህዌ እውነት እንዳልሆነ የሚያውቀው መላምታዊ ሁኔታ ነው፡፡ \"ነቢያት ቢሆኑ እና የያህዌ ቃል በእርግጥ ወደ እነርሱ መጥቶ ቢሆን፣ ይለምኑ ነበር\" ወይም \"ነቢያት ስላልሆኑ እና በእውነት የያህዌ ቃል ወደ እነርሱ ስላልመጣ አይለምኑም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የያህዌ ቃል በእርግጥ ወደ እነርሱ መጥቶ ቢሆን ኖሮ",
"body": "\"የያህዌ ቃል\" የሚለው ሀረግ የሚለው የሚያመለክተው ከእግዚአብሔር ዘንድ የሀነን መልዕክት ነው፡፡ \"በእውነት ያህዌ መልዕክት ሰጥቷቸው ቢሆን ኖሮ\" ወይም \"በእውነት ያህዌ ለእነርሱ መልዕክት ተናግሮ ቢሆን ኖሮ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የያህዌ ቃል… የሰራዊት ጌታ ያህዌን አለመኑም",
"body": "ያህዌ ራሱን በሶስተኛ መደብ ይገልጻል፡፡ \"የእኔ ቃል… የእኔ ነው፣ የሰራዊት ጌታ ያህዌን አልለመኑም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሦስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የይሁዳ ንጉሥ ቤት ",
"body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል የተለያዩ ሰፊ ትርጉሞችን ይይዛል፡፡ በዚህ ሁኔታ ንጉሡ የሚኖርበትን ንጉሳዊ ቤተመንግስትን ያመለክታል፡፡ \"የይሁዳ ንጉሥ ቤተ መንግስት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ "
}
]

38
27/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ የያህዌን መልዕክት ማምጣቱን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "አምዶቹ፣ \"ባህር/ገንዳ\" ተብለው የሚታወቁት ትላልቆቹ ሳህኖች እና የእርሱን መሰረት",
"body": "እነዚህ በቤተ መቅደስ ውስጥ የሚገኙ እቃዎች ነበሩ፡፡ \"ባህሩ\" ትልቅ የነሐስ ጎድጓዳ ሣህን ነው፡፡"
},
{
"title": "ኢዮአኪን ",
"body": "የዕብራይስጡ ጽሁፍ \"ኢኮንያን\" ይላል፣ ይህ \"ኢዮአኪን\" ለሚለው የተሰጠ አማራጭ ስም ነው፡፡ ብዙ ዘመናዊ ቅጂዎች ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያው ንጉሥ የተጠቀሰበትን \"ኢዮአኪን\" የሚለውን ስም ይጠቀማሉ፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -328,6 +328,7 @@
"27-08",
"27-09",
"27-12",
"27-14"
"27-14",
"27-16"
]
}