Tue Feb 25 2020 10:59:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 10:59:17 +03:00
parent a0699ecb24
commit e2c2eeb644
5 changed files with 65 additions and 19 deletions

View File

@ -12,23 +12,7 @@
"body": "ኢኮንያን የተገለጸው አንዳች ጥቅም እንደማይሰጥ ገንቦ እና በማንም እንደማይወደድ ሰው ተደርጎ ነው፡፡ ጥያቄዎቹ የሚያጎሉት ምንም ዋጋ ወይም ወዳጅ እንደሌለው ነው፡፡ \"ኢኮንያን የተሰበረ ዕቃ ያህል ዋጋ የሌለው እና በእርሱ ማንም ደስ የማይሰኝበት ሰው ነው፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እነርሱን አውጥታችሁ ጣሏቸው",
"body": "ኢኮንያን እና የእርሱ ትውልዶች የተገለጹት ከእቃ ወጥቶ እንደሚጣል ቆሻሻ ወደ ሌላ አገር እንደተጣሉ ተደርገው ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

14
22/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ምድር፣ ምድር፣ ምድር",
"body": "ያህዌ መልዕክቱን ለምድሪቱ ሰዎች ሁሉ የተናገረው የምኖሩባትን ምድር በመጣራት ነው፡፡ ርዕሱ የተደጋገመው ለመልዕክቱ ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ (ቃለ አጋኖ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ልጅ አልባ ይሆናል",
"body": "ኢኮንያን በርካታ ልጆች ነበሩት፡፡ ስለዚህ የዚህ ሀረግ ትርጉም ልጆች የሌሉት ተደርጎ ይቆጠራል ማለት ነው፡፡ ልጆቹ በእርሱ ስፍራ ተክተውት አልነገሡም፡፡ \"አንዳች ልጅ እንደሌለው ይሆናል\" (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዳዊት ዙፋን ላይ መቀመጥ",
"body": "በዙፋን ላይ መቀመጥ በንግሥና መግዛት ለሚለው ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"መንገሥ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]

14
23/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ከቁጥር 1-4 ፣ ያህዌ እስራኤልን እንደ መሰማሪያው፣ የእስራኤልን ህዝብ እንደ በጎቹ እንደዚሁም የእስራኤልን መሪዎች እንደ እረኞች አድርጎ ይገልጻል፡፡ እረኞች በጎችን የመጠበቅ ሃላፊነት አለባቸው፤ ነገር ግን መሪዎቹ ይህንን አያደርጉም ነበር፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መንጋዬን በተናችሁ ደግሞም ነዳችኋቸው",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ ሁለተኛው በመጀመሪያው ሀረግ ላያ የለውን ሀሳብ ያጠናክራል፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

30
23/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ስለ እስራኤል ህዝብ እነርሱ የእርሱ በጎች እንደሆኑና የእስራኤል መሪዎች ደግሞ የእርሱ እረኞች እንደሆኑ አድርጎ መናገሩን ቀጥሏል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ መሰማሪያቸው ስፍራ",
"body": "ያህዌ የእስራኤልን ምድር የህዝቡ መልካም መሰማሪያ አድርጎ ይገልጻል፡፡ ይህ መልካም መሰማሪያ ፍላጎታቸውን የሚያገኙበት ለመሆኑ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"ወደ መልካም መስክ\" ወይም \"የሚፈልጉትን ሁሉ የሚያገኙበት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ፍሬያማ ይሆናሉ ደግሞም ይበዛሉ",
"body": "\"መብዛት/መጨመር\" የሚለው ቃል እንዴት \"ፍሬያማ\" እንደሚሆኑ ያብራራል፡፡ \"እነርሱ በቁጥር በብዙ ይጨምራሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ አስነሳለሁ",
"body": "\"እኔ እሾማለሁ\""
},
{
"title": "ከእንግዲህ አይፈሩም ወይም አይጎዱም",
"body": "\"አይጎዱም\"የሚለው ቃል አንድ ሰው እንዲፈሩ አድርጓቸዋል ማለት እና በመሰረቱ \"ፍርሃት\" ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ከእንገዲህ ማንም አያስፈራቸውም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ከእነርሱ አንዳቸውም",
"body": "\"ከህዝቤ አንዱም\""
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": ""
}
]

View File

@ -270,6 +270,10 @@
"22-17",
"22-20",
"22-22",
"22-24"
"22-24",
"22-27",
"22-29",
"23-title",
"23-01"
]
}