am_jer_tn/22/29.txt

14 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ምድር፣ ምድር፣ ምድር",
"body": "ያህዌ መልዕክቱን ለምድሪቱ ሰዎች ሁሉ የተናገረው የምኖሩባትን ምድር በመጣራት ነው፡፡ ርዕሱ የተደጋገመው ለመልዕክቱ ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ (ቃለ አጋኖ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ልጅ አልባ ይሆናል",
"body": "ኢኮንያን በርካታ ልጆች ነበሩት፡፡ ስለዚህ የዚህ ሀረግ ትርጉም ልጆች የሌሉት ተደርጎ ይቆጠራል ማለት ነው፡፡ ልጆቹ በእርሱ ስፍራ ተክተውት አልነገሡም፡፡ \"አንዳች ልጅ እንደሌለው ይሆናል\" (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዳዊት ዙፋን ላይ መቀመጥ",
"body": "በዙፋን ላይ መቀመጥ በንግሥና መግዛት ለሚለው ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"መንገሥ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]