Tue Feb 25 2020 10:57:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 10:57:17 +03:00
parent dabd5424de
commit a0699ecb24
3 changed files with 43 additions and 4 deletions

View File

@ -17,10 +17,14 @@
},
{
"title": "እኔ እጥልሃለሁ",
"body": "\"እኔ ከእጄ እጥልሃለሁ\" ወይም \"እኔ በፍጥነት ከእጄ እጥልሃለሁ\""
"body": "\"እኔ ከእጄ እጥልሃለሁ\" ወይም \"እኔ በፍጥነት ከእጄ እጥልሃለሁ\"ህይወትህን ለሚፈልጓት አሳልፌ ሰጥቼሃለሁ\nይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"ህይወትህን የሚፈልጓት እንዲማርኩህ አገርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ) \n"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለ…እጅ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ የሚወክለው ሀይል እና ቁጥጥርን ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ህይወትህ ለሚፈልጉ",
"body": "ይህ ሀረግ የሚወክለው አንድን ሰው ለመግደል መፈለግን ወይም መሞከርን ነው፡፡ ይህ ሀረግ በኤርምያስ 11፡21 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"አንተን ለመግደል የሚሞክሩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

34
22/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ሊመለሱባት የሚፈልጉት ይህች ምድር",
"body": "ይህ የሚያመለክተው የይሁዳን ምድር ነው፡፡"
},
{
"title": "ይህ የተናቀ እና የተሰበረ ዕቃ/ገንቦ ነውን?... አታውቅምን?",
"body": "በቁጥር 28 ላይ የተናጋሪው ማን እንደሆነ ግልጽ አይደለም፡፡"
},
{
"title": "ይህ የተናቀ እና የተሰበረ ዕቃ/ገንቦ ነውን? ይህ ኢኮንያን የተባለ ሰው ማንንም ደስ የማያሰኝ ገንቦ ነውን?",
"body": "ኢኮንያን የተገለጸው አንዳች ጥቅም እንደማይሰጥ ገንቦ እና በማንም እንደማይወደድ ሰው ተደርጎ ነው፡፡ ጥያቄዎቹ የሚያጎሉት ምንም ዋጋ ወይም ወዳጅ እንደሌለው ነው፡፡ \"ኢኮንያን የተሰበረ ዕቃ ያህል ዋጋ የሌለው እና በእርሱ ማንም ደስ የማይሰኝበት ሰው ነው፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -269,6 +269,7 @@
"22-15",
"22-17",
"22-20",
"22-22"
"22-22",
"22-24"
]
}