am_jer_tn/23/01.txt

14 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ከቁጥር 1-4 ፣ ያህዌ እስራኤልን እንደ መሰማሪያው፣ የእስራኤልን ህዝብ እንደ በጎቹ እንደዚሁም የእስራኤልን መሪዎች እንደ እረኞች አድርጎ ይገልጻል፡፡ እረኞች በጎችን የመጠበቅ ሃላፊነት አለባቸው፤ ነገር ግን መሪዎቹ ይህንን አያደርጉም ነበር፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መንጋዬን በተናችሁ ደግሞም ነዳችኋቸው",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ ሁለተኛው በመጀመሪያው ሀረግ ላያ የለውን ሀሳብ ያጠናክራል፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]