Fri Feb 14 2020 20:52:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-14 20:52:14 +03:00
parent b0d8ec751b
commit 2a25f572e0
3 changed files with 61 additions and 17 deletions

View File

@ -12,27 +12,19 @@
"body": "እዚህ ላይ “ምድሪቱ” የሚለው የአስራኤልን ምድር ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በእስራኤል ምድር” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ነቢያት በማጭበርበር ትንቢት ይናገራሉ፣ ካህናትም በራሳቸው ኃይል ያስተዳድራሉ",
"body": "እነዚህ በቁጥር 30 ላይ የተነገሩት ግፎችና አሰቃቂ ነገሮች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ነቢያት በማጭበርበር ትንቢት ይናገራሉ ",
"body": "“ነቢያቱ የሐሰት ትንቢት ይናገራሉ” ወይም “ነቢያቱ ትንቢት ሲናገሩ ውሸትን ይናራሉ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ካህናትም በራሳቸው ኃይል ያስተዳድራሉ",
"body": "ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ካህናቱ ለእግዚአብሔር ስልጣን ራሳቸውን አላስገዙም፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ካህናቱ በራሳቸው ስልጣን ያስተዳድራሉ” ወይም 2) ካህናቱ ነቢያቱ በሚሰጡአቸው መመርያ መሰረት ያስተዳድራሉ (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ነገር ግን በመጨረሻ ምን ይሆናል?",
"body": "“ነገር ግን ይህ ከሆነ በኋላ በመጨረሻ ምን ታደርጋላችሁ?” እግዚአብሔር ይህን ጥያቄ የተጠቀመው እርሱ ለሰሩት ስራ ሲቀጣቸው ክፉ ስለመሆናቸው እንደሚጸጸቱ አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ነገር ግን በመጨረሻ እኔ እቀጣችኋለሁ፣ እናንተም ስለ ክፉ ድርጊታችሁ ትጸጸታላችሁ” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች እና ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

50
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,50 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር እየተናገረ ነው፡፡"
},
{
"title": "ከኢየሩሳሌም በመሸሽ … ደህንነትን አግኙ",
"body": "እዚህ ላይ “ደህንነትን አግኙ” የሚለው ለመዳን እንዲችሉ ማድረግ የሚችሉትን ሁሉ ማድረግ እንዳለባቸው የሚያሳይ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ኢየሩሳሌምን ለቅቆ በመውጣት … ከአደጋ ዳኑ” ወይም “ከአደጋ መዳን እንድትችሉ … ከኢየሩሳሌም ለቅቃችሁ ውጡ” ( ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የቢኒያም ሕዝብ",
"body": "እግዚአብሔር የሚናረው ለእነዚህ ነው፡፡"
},
{
"title": "በቴቁሔ መለከት ንፉ",
"body": "መለከት ሰዎች ጥቃት እንደሚደርስባቸው ለማስጠንቀቅ የሚነፋ መሳርያ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጥቃት እንደሚደርስባቸው ለሕዝቡ ለማስጠንቀቅ በቴቁሔ መለከትን ንፉ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቴቁሔ",
"body": "ይህ ከደቡባዊ ኢየሩሳሌም 18 ኪሎ ሜትር ያህል የሚርቅ የከተማ ስም ነው፡፡ የከተማው ስም ትርጉም “የሚነፋ መለከት” ማለት ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በቤትሐካሪም ላይ ምልክት ከፍ አድርጋችሁ አሳዩ",
"body": "ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ምልክቱ ከእሳት የሚወጣ ጢስ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጠላት እየመጣ እንደሆነ ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ ጢስ ወደ ላይ እንዲወጣ ለማድረግ በቤትሐካሪም እሳት አንድዱ” ወይም “ 2) ምልክቱ ሰንደቅ ዓላማ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጠላት እየመጣ እንደሆነ ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ በቤትሐካሪም ከተማ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርጉ”"
},
{
"title": "ቤትሐካሪም",
"body": "ይህ ከደቡባዊ ኢየሩሳሌም 10 ኪሎ ሜትር ያህል የሚርቅ የከተማ ስም ነው፡፡ የከተማው ስም ትርጉም “የወይን አትክልት ቦታ” ማለት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ክፋት ከሰሜን ይመጣል",
"body": "እዚህ ላይ “ክፋት” የሚለው ጥፋትና ጥፋቱን የሚያመጡትን ሰዎች የሚወክል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጠላቶች ከሰሜን ይመጡና በእናንተ ላይ ጥፋት እንዲመጣ ያደርጋሉ” ወይም “ከሰሜን የሚመጡ ጠላቶች ያጠፉአችኋል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ታላቅ ጥፋት ይመጣል",
"body": "ጥፋቱ እንዴት እንደሚመጣ በግልጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጠላቶች ይመጡና ያጠፉአችኋል” ወይም “ጠላቶች ይመጡና ያፈርሷችኋል” “(ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የጽዮን ሴት ልጅ፣ ውብና ሽሙንሙን",
"body": "ጽዮን ለኢየሩሳሌም ሌላኛው ስም ነው፡፡ እግዚአብሔር ስለ ኢየሩሳሌም ሲናገር ሴት እንደሆነች አድርጎ ይገልጻታል፡፡ እርሱ ለኢየሩሳሌም ያለውን ፍቅር ለማሳየት እንደ ሴት ልጅ አድርጎ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእኔ ውድ ጽዮን፣ እንደ ውድና ሽሙንሙን ሴት የመሰልሽ” ወይም “የእኔ ውድ ጽዮን” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -95,6 +95,8 @@
"05-18",
"05-20",
"05-23",
"05-26"
"05-26",
"05-30",
"06-title"
]
}