Thu Feb 27 2020 11:29:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-27 11:29:42 +03:00
parent 9337a687b3
commit 11e4968c5d
5 changed files with 80 additions and 26 deletions

View File

@ -9,30 +9,6 @@
},
{
"title": "ለ…ምህረት አሳያለሁ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"body": "\"በ…ላይ ርህራሄ አለኝ\" የሚለው በ(ኤርምየስ 30፡18) ላይ እንደተተረጎመው ይተርጉሙት፡፡"
}
]

30
34/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ናቡከደነጾር የእርሷ ከተሞች… በነበረ ጊዜ፣ ከያህዌ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል እንዲህ ሲሉ፡''ያህዌ",
"body": "\"ከያህዌ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል\" የሚለው ይህ ፈሊጥ የዋለው ከያህዌ ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማሰተዋወቅ ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆነው በኤርምያስ 7፡1 ላይ የሚገኘው ሀረግ እንዴት እንደ ተተረጎም ይመልከቱ እና እንደ አስፈላጊነቱ ለውጥ አድርጉበት፡፡ \"ይህ ናቡከደነጾር የእርሷን ከተሞች በ…. ጊዜ ያህዌ ለኤርምያስ የሰጠው መልዕክት ነው\" እንዲህም አለ፣ 'ያህዌ'' ወይም ‘‘ናቡከደነጾር የእርሷን ከተሞች በ…ጊዜ፣ ያህዌ ለኤርምያስ ይህን መልዕክት ሰጠው፡ 'ያህዌ'' በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ ኤርምያስ ",
"body": "እዚህ ስፍራ ኤርምያስ ለምን ራሱን በስም እንደጠቀሰ ግልጽ አይደለም፡፡ አንደኛ መደብን በመጠቀም መተረጎም አያስፈልግም፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጦርነት ማወጅ",
"body": "\"መዋጋት\""
},
{
"title": "የእርሷ ከተሞች ሁሉ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው በኢየሩሳሌም ዙሪያ የሚገኙ ከተሞችን ሁሉ ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህችን ከተማ አሳልፎ ለመስጠት",
"body": "ይህ በኤርምያስ 32፡28 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ"
},
{
"title": "ለባቢሎን ንጉሥ እጅ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው ቃል እጅ ለሚሰራው የመቆጣጠር ስራ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"ከእርሱ ቁጥጥር አታመልጥም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእርግጥ ትያዛለህ ደግሞም ተላልፈህ ትሰጣለህ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ባቢሎናውያን በእርግጥ ይይዙሃል፣ አንተም አልፈህ ተሰጣለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

14
34/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "በሰይፍ አትሞትም፡፡",
"body": "\"ሰይፍ\" የሚለው ቃል በጦርነት ለመሞት ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"በጦርሜዳ አትሞትም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለአባቶችህ ቀብር የሚነድ እሳት ",
"body": "ሰዎቹ በቅርቡ ለሞቱ ሰዎች ክብር ቅመም ያቃጥላሉ፡፡ የሞቱትን ሰዎች አካል/አስክሬን አያቃጥሉም፡፡"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

30
34/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ለኪሶ እና ዓዜቃ",
"body": "እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነዚህ የይሁዳ ከተሞች የተመሸጉ ከተሞች ሆነው ይኖራሉ",
"body": "\"ባቢሎናውያን ገና ያልያዝዋቸው ብቸኞቹ የተመሸጉ የይሁዳ ከተሞች\" "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -414,6 +414,10 @@
"33-14",
"33-17",
"33-19",
"33-23"
"33-23",
"33-25",
"34-title",
"34-01",
"34-04"
]
}