am_jer_tn/34/01.txt

30 lines
2.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ናቡከደነጾር የእርሷ ከተሞች… በነበረ ጊዜ፣ ከያህዌ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል እንዲህ ሲሉ፡''ያህዌ",
"body": "\"ከያህዌ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል\" የሚለው ይህ ፈሊጥ የዋለው ከያህዌ ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማሰተዋወቅ ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆነው በኤርምያስ 7፡1 ላይ የሚገኘው ሀረግ እንዴት እንደ ተተረጎም ይመልከቱ እና እንደ አስፈላጊነቱ ለውጥ አድርጉበት፡፡ \"ይህ ናቡከደነጾር የእርሷን ከተሞች በ…. ጊዜ ያህዌ ለኤርምያስ የሰጠው መልዕክት ነው\" እንዲህም አለ፣ 'ያህዌ'' ወይም ‘‘ናቡከደነጾር የእርሷን ከተሞች በ…ጊዜ፣ ያህዌ ለኤርምያስ ይህን መልዕክት ሰጠው፡ 'ያህዌ'' በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ ኤርምያስ ",
"body": "እዚህ ስፍራ ኤርምያስ ለምን ራሱን በስም እንደጠቀሰ ግልጽ አይደለም፡፡ አንደኛ መደብን በመጠቀም መተረጎም አያስፈልግም፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጦርነት ማወጅ",
"body": "\"መዋጋት\""
},
{
"title": "የእርሷ ከተሞች ሁሉ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው በኢየሩሳሌም ዙሪያ የሚገኙ ከተሞችን ሁሉ ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህችን ከተማ አሳልፎ ለመስጠት",
"body": "ይህ በኤርምያስ 32፡28 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ"
},
{
"title": "ለባቢሎን ንጉሥ እጅ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው ቃል እጅ ለሚሰራው የመቆጣጠር ስራ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"ከእርሱ ቁጥጥር አታመልጥም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእርግጥ ትያዛለህ ደግሞም ተላልፈህ ትሰጣለህ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ባቢሎናውያን በእርግጥ ይይዙሃል፣ አንተም አልፈህ ተሰጣለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]