Wed Jul 10 2019 22:14:22 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-10 22:14:24 -07:00
parent 86a27e61b3
commit f795696d0d
5 changed files with 37 additions and 1 deletions

10
13/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ሐሰተኞቹ ነቢያት፣ ለጻድቁና ለኃጢአተኛው ሰው ምን ያደርጉ ነበር?",
"body": "ሐሰተኞቹ ነቢያት ጻድቁን ሰው ያሳዝኑ፣ ኃጢአተኛውንም ያበረታቱት ነበር "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ሐሰተኞቹ ነቢያት ከእንግዲህ ወዲህ አይኖራቸውም የሚለው ምንድነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ሐሰተኞቹ ነቢያት ከእንግዲህ ወዲህ ሐሰተኛ ራዕይ አይኖራቸውም ወይም ማሟረታቸውን አይቀጥሉም ብሏል "
}
]

10
14/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በሕዝቅኤል አማካይነት እግዚአብሔርን ለመጠየቅ የመጣው ማን ነበር?",
"body": "የእስራኤል ሽማግሌዎች በእርሱ አማካይነት እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ወደ ሕዝቅኤል መጡ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በእነዚህ ሰዎች መጠየቁን የሚጠይቀው ለምንድነው? ",
"body": "ሽማግሌዎቹ ጣዖቶቻቸውን በልባቸው አኑረው ስለ ነበረ እግዚአብሔር አምላክ ስለ መጠየቁ ጠየቀ "
}
]

6
14/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ጣዖቶቻቸውን በልባቸው የሚያኖሩ ሰዎች ለሚጠይቁት ጥያቄ እንዴት እንደሚመልስላቸው ተናገረ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ጣዖቶቻቸውን በልባቸው ላኖሩ ሰዎች እንደ ጣዖቶቻቸው ብዛት እንደሚመልስላቸው ተናግሯል"
}
]

6
14/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -137,6 +137,10 @@
"13-08",
"13-13",
"13-15",
"13-17"
"13-17",
"13-20",
"13-22",
"14-01",
"14-04"
]
}